Wednesday, December 28, 2016

የቦብ ማርሌ አደባባይና ምሥለ ቅርፅ ዕጣ ፈንታ ላይ ሊመከር ነው


ለአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ፍሰት እንቅፋት በመሆናቸው መፍረስ አለባቸው ተብለው ከተለዩት አደባባዮች መካከል አንዱ የሆነው፣ የሬጌው ሙዚቃ ንጉሥ ቦብ ማርሌ ምሥለ ቅርፅ ያረፈበትና በስሙ የሚጠራው አደባባይ ዕጣ ፈንታ ላይ ሊመከር ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማን የትራፊክ መጨናነቅ ለማቃለል ይፈርሳሉ ተብለው ከተለዩና

No comments:

Post a Comment