Monday, December 5, 2016

ትግሉ መስመር እየያዘ ነው አዋጊውን ጨምሮ ምክትሉ ከነ ሙሉ ሰራዊቱ ተደምስሰዋል:: ከፋኝ ግንባር


ትግሉ መስመር እየያዘ ነው አዋጊው ጨምሮ ምክትሉ ከነ ሙሉ ሰራዊቱ ተደምስሰዋል – ከፋኝ ግንባር
=====================================
ወያኔ ያለ የለለ ሃይሏን ወደቆላው የወገራ ክፍል እያወረደች ያለው ቢያንስ በቀን ከ5 ኦራል ያላነሰ ሰራዊት ከሌላ ቦታ እየመጣ ይወርዳል። በባለፈው የገባው ሰራዊት መንደርጌ ላይ ታፍኖ በመከራ አካባቢውን በሚያውቀው አብሯቸው በነበረው የዳባት ከተማ ፀፅታ ሀላፊ ሙሉየ ሹምየ የተባለ ባንዳ ሾልከው የወጡ ቢሆንም አሁን ላይ ግን የሚወርደው በመሳፍንት ተስፋየ በሚመራዉ የአማራ ተጋድሎ እና ከታች አርማጭው በመጡ አማራ ጀግኖች ዶግ አመድ እየሆኑ ነው።
ትናነት በጃኖራ ጭላይ ድባ ጎጥ ብዙ የወያኔ ሰራዊት እና የአማራ ፖሊሶች ጉጅሌ ምኒሻወች ሙተዋል ማታ የዳባት ከተማን መብራት በማጥፋት ከደጋው አፍፍ ድረስ በሰው ሀይል የመጡ የመከላከያ ቁስለኞች በኦራል ወደከተማው ገብተዋል ዛሬ የሞቱ ቡጅሌ ምንሻ እና ፖሊስ ሰራዊት ዳባት ከተማ ቤተሰቦቻቸው ተረድተውዋል።
በዚህ ጦርነት ዳባት ላይ ቀደም ሲል መተው ሰፍረው ከነበሩት የወያኔ ወታደሮች መሃከል የሰራዉቱ ምክትል ሀላፊ (የሻለቃ ሀይላይ) ምክትል ሻለቃ ሁሴን የተባለው ሙቷል ።

No comments:

Post a Comment