Sunday, December 25, 2016

ሶማሌ ክልል በከባድ ድርቅ ተመቷል።


ሶማሌ ክልል በከባድ ድርቅ ተመቷል።
የአርብቶ አደሩ የኑሮ መሠረት የሆነው የእንስሳት ሀብት እያለቀ ነው። የወያኔ መንግስት በእንስሳት አርቢው ላይ ከባድ ግብር በመጫኑ፣ የግጦሽ መሬቱን በአግባቡ እንደይጠቀም በመከልከሉና ከድንበር ይገቡ የነበሩት የምግብ ሸቀጦች ኮንትሮባንድ በምል ሽፋን በመከልከላቸው ችግሩን እጥፍ ድሪብ አድርጎታል።

የወያኔ መንግስት አለማ የሶማሌን ህዝብ በጥይት አልያም በራሃብ መጨፍጨፍ ስለሆነ ችግሩን በማጋለጥ ህዝባችንን ከእልቅት እንታደግ!

No comments:

Post a Comment