
« ወያኔ ሲወድቅ የወልቃይት ጉዳይ ይፈታል » አርበኛ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ!
ታዲያ አሁን አፋችሁን ሞልታችሁ ብርሃኑ የአማራን ትግል ይመራል ፥ አለበት ፥ ያውቀዋል ትላላችሁ ?
መማር ማለት ግን ምን ማለት ነው ?በዚህ ፎቶ ላይ ከሚታዩት ጠይም ቆዳዎች ውስጥ የጎደለው በህይወት የሌለው መለስ ዜናዊ ብቻ ነው ። ብርሃኑ ነጋ ከ ሶስቱም ጠይም ቆዳዎች ጋር ሰርቷል ። አንዱ ሞቷል አሁን ከሁለቱ ጠይም ቆዳዎች ጋ እየሰራ ነው ። እሱ ምክንያቴ የሚለው ኢትዮጵያን መውደዱ ነው ።
No comments:
Post a Comment