Monday, December 12, 2016

ዘረኞች የማንነት ቀውስ (Identity Crisis) በሽታ ተጠቂዎች ናቸው።


#Ethiopia አማራ ነኝ ማለት ዘረኝነት አይደለም፣ ኦሮሞ ነኝ ማለት ዘረኝነት አይደለም፣ የማንኛውም ብሄር ነኝ ማለትም ዘረኝነት አይደለም። ዘረኞች የማንነት ቀውስ (Identity Crisis) በሽታ ተጠቂዎች ናቸው። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ማንነት መለያ እንጂ ጨቋኝነት አይደለም። ተጨቋኝ ሕዝብ እንጂ ጨቋኝ ሕዝብ የለም። ጨቋኝ አገዛዝ እንጂ ጨቋኝ ሀገር የለም። የማንኛውም ሕዝብ ጠላቶች ገዢዎች ናቸው። በኢትዮጵያ ውስጥ ሕወሓት አደገኛ ዘረኝነት በማራመድ ኢትዮጵያውያንን በገዛ ሀገራቸው የበይ ተመልካች እንዲሆኑ ያደረገ ሲሆን ይህን አይነት ዘረኝነት በመድገም የ አንድ ዘር የበላይነት ለማምጣት የሚታገሉ እኩያን ቦታ የላቸውም፣ዘረኝነት ምንም እንደማያዋጣ ሕዝብ ከሕወሓት ተምሯል። ዘረኞች መደምደሚያቸው ራሳቸው በራሳቸው ይበላላሉ። በሰለጠነ ሀገር ተቀምጠው ያልሰለጠነ አይዲዮሎጂ አራማጆች በፍጥነት ሊቀጩ ይገባል። #Miniliksalsawi
አማራ ነኝ ማለት ዘረኝነት አይደለም፣ ኦሮሞ ነኝ ማለት ዘረኝነት አይደለም፣ የማንኛውም ብሄር ነኝ ማለትም ዘረኝነት አይደለም።
ዘረኞች የማንነት ቀውስ (Identity Crisis) በሽታ ተጠቂዎች ናቸው። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ማንነት መለያ እንጂ ጨቋኝነት አይደለም።
ተጨቋኝ ሕዝብ እንጂ ጨቋኝ ሕዝብ የለም። ጨቋኝ አገዛዝ እንጂ ጨቋኝ ሀገር የለም። የማንኛውም ሕዝብ ጠላቶች ገዢዎች ናቸው። በኢትዮጵያ ውስጥ ሕወሓት አደገኛ ዘረኝነት በማራመድ ኢትዮጵያውያንን በገዛ ሀገራቸው የበይ ተመልካች እንዲሆኑ ያደረገ ሲሆን ይህን አይነት ዘረኝነት በመድገም የ አንድ ዘር የበላይነት ለማምጣት የሚታገሉ እኩያን ቦታ የላቸውም፣ዘረኝነት ምንም እንደማያዋጣ ሕዝብ ከሕወሓት ተምሯል።
ዘረኞች መደምደሚያቸው ራሳቸው በራሳቸው ይበላላሉ። በሰለጠነ ሀገር ተቀምጠው ያልሰለጠነ አይዲዮሎጂ አራማጆች በፍጥነት ሊቀጩ ይገባል። #Miniliksalsawi

No comments:

Post a Comment