Tuesday, December 13, 2016

በታንዛንያ የሰባት ኢትዮጵያውያን አስከሬን ከወንዝ ውስጥ ተገኘ። December 13, 2016 – ቆንጅት ስጦታው — 1 Comment ↓


በታንዛንያ የሰባት ኢትዮጵያውያን አስከሬን ከወንዝ ውስጥ ተገኘ።
ዘ ሲቲዝን የተሰኘው የታንዛንያ ድረገጽ አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን ጠቅሶ እንደጻፈው በሩቩ ወንዝ ውስጥ መገኘቱን ሲጠቁም አስከሬኖቹ እድሜያቸው ከ 25 እስከ 35 አመት የሚሆናችው ወጣቶች መሆናችው ተግልጿል።

No comments:

Post a Comment