Thursday, December 22, 2016

ግንቦት ሰባቶች አርበኛ ጎቤ ያለበትን ቦታ ከአካባቢው ሰዎች በመውሰድ ለመጠቆም እና ለማስከበብ ያደረጉት ጥረት ለጊዜው አልተሳካም !ኄኖክ የሺጥላ


አርበኛ ጎቤ
የአርበኛ ጎቤን በአማራ ድምፅ መቅረብ ያልወደዱት ግንቦት ሰባቶች ጎቤ ያለበትን ቦታ ከአካባቢው ሰዎች በመውሰድ ለመጠቆም እና ለማስከበብ ያደረጉት ጥረት ለጊዜው አልተሳካም ! ይህንንም ነገር ያደረጉት ርስቴን እና የአማራ ታጋዮችን ጥያቄ ውስጥ ለመክተት ፈልገው እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያስረዳል ።
በአርበኛ ሞላ አጃ ሞት ላይ በቀጥታ የተሳተፈው ( የነበረበትን ቦታ ፥ ማለትም ጉስቋም መድሃኒያለም መሆኑን መረጃ አሳልፎ የሰጠው ግንቦት ሰባት ፥ አሁንም የአማራ ታጋዮች በግንቦት ሰባት ስር አልገባም በማለታቸው የጭካኔ ተግባሩን ከወያኔ ባልተናነሰ ሁኔታ እየፈፀመ ይገኛል !!!
ግንቦት ሰባት የዚህን ያህል ወራዳ እና አውሬ ድርጅት መሆኑን አላውቅም ነበር !
አማራ ተነስ ! የአማራ ወጣት ከግንቦት ሰባት ጋር ያለህን ማንኛውም አይነት ግንኙነት አቁም ! እነዚህ አውሬዎች ናቸው ! የወጣላቸው ጭራቆች !
ኄኖክ የሺጥላ

No comments:

Post a Comment