Equal rights in Ethiopia
ኢትዮጵያ የዜግነት መብት ተከብሮ ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት ሀገር ትሁን!!!
Tuesday, December 13, 2016
አማሮች ማሳ በትግራይ ወራሪዎች እየተቃጠለ እንደሚገኝ ታውቋል ።
በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰበት ያለውን ልክ ያጣውን ግፍ ተመልከት የአለም ህዝብ ህሌና ያለህ ሁሉ ለህሌናህ ፍረድ!
ትግሬ ወያኔዎች በጎንደር ለተነሳባቸው የአጸፋ እርምጃ አማራውን ለመበቀል ያሰቡ ይመስላል ። የጎጃም መተከል (the fake benishangul region) አማሮች ማሳ በትግራይ ወራሪዎች እየተቃጠለ እንደሚገኝ ታውቋል ። ሁሉም የአማራ ህዝብ በየ አካባቢው ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል ።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment