Wednesday, December 21, 2016

የአምቦ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተከትሎ በኦሮሚያ አዲስ ውጥረት ነግሷል።

የአምቦ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተከትሎ በኦሮሚያ አዲስ ውጥረት ነግሷል።

ምንሊክ ሳልሳዊ - በአምቦ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ዶ\ር መረራ ጉዲና አቶ በቀለ ገርባና የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የተቃውሞ ትእይንት አደረጉ። በጊንጪ፣ በጉደር ፣በኣወዳይና ሻሸመኔ ከፍተኛ የሆነ ወታደራዊ ጥበቃና አሰሳ እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል። የኣስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳና ሕወሓት ስልጣን እንዲለቅ ተቃውሞ ሲያሰሙ ውለዋል።ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሶስት የመንግስት መኪኖች ጥቃት እንደደረሰባቸው ታውቋል። Minilik Salsawi - mereja.com

No comments:

Post a Comment