በወረታ ከተማ አማሮችን በጅምላ ለመጨረስ ተልእኮ የተሰጠው ደኅንነት በከተማው ለመጠጥ አገልግሎት የሚውለው ውኃ ማጠራቀሚያ ጋን ውስጥ ገዳይ መርዝ ሊጨምር የነበረ ወያኔ (ትግሬ የሆነ) ደኅንነት በሕዝብ ቁጥጥር ሥር ዛሬ ውሏል። የፎገራ ሕዝብ በቁጣ እርምጃ ሊወስድበት ሲል የወያኔ ጽጥታ አካላት ለጊዜው እንደሸሸጉት ለማወቅ ተችሏል። ወያኔዎች አማራውን በተለያየ መልኩ ለመፍጀት ጥረት እንደሚያደርጉ በመገንዘብ ሕዝቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልእክት የወረታ አማሮች አስተላልፈዋል።
No comments:
Post a Comment