Equal rights in Ethiopia
ኢትዮጵያ የዜግነት መብት ተከብሮ ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት ሀገር ትሁን!!!
Tuesday, August 16, 2016
ትግሬዎችን ከጎንደር በቦይንግ ማሸሹ ቀጥሏል፤ ወያኔ ጎንደርና ሌሎችም የአማራ ግዛቶች ላይ የጅምላ የዘር ጭፍጨፋ (ጀኖሳይድ) ለማድረግ እንደተዘጋጀ ጠቋሚ መረጃዎች እየወጡ ነው
ሻንጣ ሸክፎ በምሽት መውጣት አይደለም መልሱ! መልሱ የበደሉትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ ስልጣን መልቀቅ ነው !
አማራ ጎንደር ብቻ አይደለም ያለው! ኦሮሞ ወለጋ ብቻ አይደለም ያለው ። እንደ አባይ ወንዝ ከጫፍ ጫፍ የተዘረጋን ግንደ መለሎ ህዝብ ነን!
ሄኖክ የሺጥላ
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment