Wednesday, August 10, 2016

የትግራይ ሚሊሻወችና አጋዚዎች ከአማራ ክልል ሚሊሻዎች ጋር እየተፋለሙ ይገኛሉ።


የትግራይ ሚሊሻወችና አጋዚዎች የሚሳተፉበት ጦርነት በአብርሃ ጅራ አብድራፊ እና ሌሎች አጎራባች ቦታዎች ከአማራ ክልል ሚሊሻዎች ጋር እየተፋለሙ ይገኛሉ። እስካሁን ባለው መረጃ ከሁሉም ወገን በርካታ ሰዎች ሲሞቱ ብዙ ንብረት ተቃጥሏል።
የጦርነቱ መንስኤ የትግራይ ሚሊሻዎች ድንበር አቋርጠው ያለፈቃድ ወደ ጎንደር ክልል መግባታቸው ነው። የትግራይ ሚሊሻዎች የሰጡት መልስ እኛ የትግራይ ተወላጅ ነዋሪዎች ላይ የሚደርስ ጥቃት ለመከላከል ነው ሲሉ የአማራ ሚሊሻ ኮማንደሮች የክልላችንን ሉዓላዊነት የጣሰ ትንኮሳ በመሆኑ ውጡልን ሲሏቸው የትግራይ ሚሊሻዎች ተኩስ መጀመራቸው ነው።

No comments:

Post a Comment