ፍኖተ ሰላም
ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተር እና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ።
የጎንደር አማራ ህዝብ ፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና አድማ በታኝ ባደረገው የተቀናጀ ጥቃት የህውሃት አጋዚ ወታደሮች ወደ መጡበት በሃፍረት ተመልሰዋል ።

የፍኖተ ሰላም የአማራ ተጋድሎ ሰራዊት አስደናቂ ጀብዱ ፈፅሟል ።
1* በመጀመሪያ ከየትኛውም አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ወደ ፍኖተ ሰላም የሚያስገባዉን መንገድ ዘጉ ።
2* ባለአምባሻውን የህውሃት ባንድራ አውርዶ የኢትዮጵያን ባንድራ የመስቀል ስነስርአት አደረጉ።
3* ወደ ብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባልና የህውሃት ተላላኪ ወደ ሆነው ብናልፍ አንዷለም ቤት ከሄዱ በኋለ የቤቱን መስታዋት ከከሰከሱት በኋላ ግድግዳው ላይ ” ወልቃይት የአማራ ነው ” የሚል ፅሁፍ ፃፉበት ።
4* የብአዴን ታፔላዎች ፣ የህውሃት ደጋፊ የቢዝነስ ቤቶች እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

No comments:
Post a Comment