Thursday, August 11, 2016

ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት – በቄሶች ቀሚስና – በሼሆች ጀለቢያ – ስር መሸጎጥ ጀምራለች።


 ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት በቄሶች ቀሚስና በሼሆች ጀለቢያ ስር መሸጎጥ ጀምራለች።አታላይ አገዛዝ – አታላይ ጳጳሳት – አታላይ ሼሆች
የህዝብ ጥያቄ በቀጥታ ከመመለስ ይልቅ በሀይማኖት አባቶች (እበቶችን)ስር መደበቅ ተጀምሯል። ሕወሓት በካሳ ተክለብርሃናና በገዱ ኣንዳርጋቸው ጀርባ ላይ ታዝላ የሃይማኖት ኣባቶችን(እበቶችን) በመሰብስብ በጉያቸው በመሸጎጥ ሕዝብን ኣዘናግታ ልትፈጅ ተዘጋጅታለች። በሃይማኖት ሽፋን ሰበብ የሕዝብን ትግል መግታት ኣይቻልም። 

Image may contain: 2 people , text

No comments:

Post a Comment