Thursday, August 18, 2016

“አዋጅ ተነገረ! ዉሻና ዝንጀሮ ተባበረ!”


“ አዋጅተነገረ! ዉሻናዝንጀሮተባበረ!”
( ዉሻናዝንጀሮያደረጉትክርክርናበመጨረሻያደረጉቃልኪዳን)
( ከተፈራድንበሩ)
ውሻ፡ አንተዝንጀሮከዚህአካባቢብትሔድይሻልሃል፤ሂድ! ሂድ! ሂድ! ነውየምልህ! ቶሎከዚህአካባቢባትጠፋቦጫጭቄ ቦጫጭቄነውአፈርየማደርግህ!
ዝንጀሮ ፡እስቲሞክር! ዋጋህንታገኛለህ! እኔብቻዬንያለሁመሰለህ? የኔሠራዊትአንድጊዜቢዘምትብህአንተንብቻሳይሆን ዘመድአዝማድህንሁሉፈጅተንነውለአውሬእራትየምናደርገው!
ዉሻ ፡ይኸውልሃ! ፉከራህሁሉወደፍርሃትተለውጦሠራዊትከምትላቸውጀሌዎችህጋርዛፍናገዳላገደልንየሙጥኝያልከው ታዲያለምንድነው? እስኪውጡእናኑ! እኛናእናንተይለይልናል! እኛሁለትሆነንእናንተሃያሆናችሁአገርእስኪሸበርበሲቃ እያስጮህናችሁእያሳደድንእስከገደልአፋፍድረስአደረስናችሁ፤በራሳችሁየምትተማመኑከሆነውጡእስኪ! ቦቅቧቆች! ቅዘናሞች! ቂጣችሁእስኪላጥበየገደሉያንፏቀቅናችሁእኛጌቶቻችሁነን፤እመኑ።
ዝንጀሮ፤ አዎንየፈራነውእኮእናንተውሾችእያነፈነፋችሁሰዎችንበኛላይስለምትጠሩብንነው፤እንዲህእንድትጮኹብን ያደረጉትናእናንተንለዚህዕድልያበቋችሁሰዎችናቸውእንዲህእንድትፎክሩብንያደረጓችሁ፤እናንተየምትቦርቁበትሜዳ፤ውሀ እየተንጣለለበትየተለያዩእህሎች፣አታክልቶች፣ፍራፍሬዎችየሚመረትባቸውናስፍርቁጥርየሌለውየቀንድከብትእናሌሎች እንሰሳትየሚረቡበትንሜዳትተንበተራራማናገደላገደልላይየምንኖረውቀደምሲልሰዎችአሳደውንእናመድረሻአሳጥተውን ነውእናንተንለዚህያበቋችሁ።ያንሁሉአገርምድርትተንላችሁበየቋጥኞችናገደላገደልአፋፍላይመኖራችንአንሶባችሁለምን አሁንምደግሞታሳድዱናላችሁ?
ዉሻ ፤የሌባአይነደረቅመልሶልብያደርቅይላልሰው! ደግሞለምንታሳድዱናላችሁትላለህእንዴ? በየማሳውላይ የምትሸመጥጡትንሰብልዘርታችሁታል? ከናንተተርፎናታጭዶየተከመረንክምርበየአውድማውእየዘረጠጣችሁየምትበሉት ባለርስትሆናችሁነውወይንስየሌብነትሙያችሁንለመሸፋፈንነው?
ዝንጀሮ ፡ዘረፋየምንገባውቢቸግረንነው፤ያንሁሉሜዳእናለምአገርሁሉትተንላችሁበየጫካውስንኖርፍራፍሬእንኳ እየለቀምንእንዳንኖርጌቶቻችሁእንደዋርካ፣ዝግባ፣እንኮይዶቅማ፣ያሉትንዛፎችሁሉእየቆረጡቀጋ፣እንጆሪ፣አጋምናኮሽም ሳይቀርቁጥቋጦውንሁሉእየመነጠሩደኑንስላጠፉትየምንበላውየምንቀምሰውአጥተንበችጋርስናልቅታዲያዝምብለንነውየምንሞተው?
ውሻ ፡እናንተእርስበርሳችሁእንኳየማትስማሙጠባይምየሌላችሁአስቀያሚዎች፤እንደኛጠባይቢኖራችህኖሮበየገዳላገደሉ እየተንፉዋቀቃችሁአትኖሩምነበር፤እኛግንታማኞችስለሆንኮርተንተንቀባረንእንኖራለን።
ዝንጀሮ ፡አዎንአስቀያሚዎችነን፤በአስቀያሚነታችንአናፍርበትም፤እናንተለጌቶቻችሁባሪያበመሆንከነሱየተራረፈውንፍርፋሪ እናልፋጭሥጋተኝታችሁእየዋጣችሁ፤ሰውየቀዳውንውሀእንዲሁምየወተትጭላጭእናአሬራእየጠጣችሁወዛሞች ትሆናላችሁእንጂእንዴትእንደኛአስቀያሚመሆንትችላላችሁ? ያውምቢሆንአንድቀንየማታስፈልጉመሆናችሁንሲረዳ ጌታችሁየትእንድሚጥላችሁእንኳአታውቁትም።እስከዚያውይህንየምትጨፍሩበትንየተለያዩሰብሎችናየሚመረትባቸውን፣ የተለያዩእንስሳትየሚረቡበትንአገርሁሉከሌሎችጠላቶቻችንጠብቀንስናቆይዱርእየዋልንዱርእያደርንሐሩሩ፣ውርጩ፣ ረሀብ፣ጥሙተፈራርቆብንነውመልካችንአስቀያሚመሆንየቻለው፣ቆዳችንምየገረጣው፤በዚህደግሞእንኮራለንእንጂ አናፍርበትም።መልካችንኑሮአችንንይመስላል፤የድካማችንንውጤትባንጠቀምበትምእንደናንተያሉውሾችእናጌቶቻችሁ እየተጠቀማችሁበትትገኛላችሁ፤ታዲያባለውለታዎችበመሆናችንመጥፎስምናስድብይገባናል?
ዉሻ ፤አገሩንሁሉየጠበቁትሰዎችናቸውእንጂእኛነንትላላህእንዴ? በሌላበኩልደግሞተሰደንኖርንትላለህ፤አታፍርምስትዋሽ? ደግሞየኛምአገርባለቤትመሆንያምራችኋልእንዴ? ጌቶቻችንአደላድለውማድሪያችንንስለሰጡንከነሱጋርሆነን ያላችሁበትንምአስለቅቀናችሁመድረሻልናሳጣችሁእንችላለን፡፡ደግሞከፍተኛየማሽተትችሎታስላለንመረጃበወቅቱ በማቀበልናየስዎችንደህንነትበመጠበቅበታማኝነትስለምናገለግልሰውላደረገውየአገርጥበቃሁሉየኛምከፍተኛአስተዋጽኦ አለበት።
ዝንጀሮ ፡ይህንእንድትናገርየሚያደርግህሆዳችሁንእየሞላችሁለሰውታማኝሆናችሁመኖራችሁአርቃችሁእንዳታስቡ ስላደረጋችሁነው፤ብታስትውሉኖሮበየጊዜውአገርምድሩንበሙሉሊወስዱትከመጡወራሪዎችተከላክለንናተቆጣጠረን ባናቆየውኖሮአሁንሰዎችናእናንተየምትፈነጩበትባላገርሁሉየሌሎችፍጥረታትግዛትሆኖይቀርነበር።እናንተምየቀብሮንና
የተኩላንያህልእንኳችሎታስለሌላችሁተበታትናችሁዘራችሁሁሉይጠፋነበር፤ዉሾችየተባላችሁፍጡራንየምታደርጉትን አታውቁትም፤የጌቶቻችሁንጥፋቶችማስፈጸምሥራነውትላለህእንዴ? ማስተዋልቢኖራችሁኖሮውለታችንንታደንቁትነበር። ስውምለራሱጥቅምሲልእየተጠቀመባችሁስለሆነያላችሁበትሕይወትጊዜያዊናአስተማማኝአለመሆኑንመረዳት አልቻላችሁም፤ብታስተውልኖሮለታሠሩትዉሾችወገኖችህሁሉትቆረቆርነበር፣የልጆችህናቤተስብህምእጣፋንታይኸው ስለሆነአርቀህብታስብጥሩነው።
ውሻ፡- የምናደርገውንማእናውቃለን፤ይኸውከናንተበተሻለተንቀባረንመኖራችንአይታይህምእንዴ? ይልቅማንነትህንአውቀህ ወደጎሬህብትሄድይሻልሃል፡፡
ዝንጀሮ ፡አንተች ሎ፣ዘወትርእያሳደድከኝመኖርህምንያስደስትሃል? የምትጠብቀውንይህን ሀብትሁሉታየዋለህእንጂ አታዝበትም፤አትጠቀምበትም፤ሰብሉንም እንደሆነ በፈቃድህ አትበላውም፤ጌ ታሀአንተንበየዱሩሲያንገላታህናከኛጋርሲያጣላህ ኖሮበመጨረሻሁሉንምምርትከጎተራውአከማችቶሲሻው ይበላዋል ፤ሲሻውሸጦናለውጦይንደላቀቅበታል፤ላንተእንደሆነከፍርፋሪ በስተቀርየሚደርስህምንምነገርየለም፤ያችምብትሆንነ ፍስህንለማቆየትናበቀጣዩደግሞየጌ ታህንከብቶችምሆነሌ ሎችፍጥረቶችን በንብረትነት ለመጠበቅእንድትችልወስፋትህንለመሙላትብቻእንደሆነአይታወቅህም?
ውሻ ፡እናንተዝንጀሮዎችወይአትቆፍሩ፣ ወይ አትዘሩ ወይ አታርሙ፣ሰውያበቀለውንእ ናያመረተውንበአሳቻሰዓት እየሸመጠጣችሁከመብላትበስተቀርምንደግነገርትሠራላችሁ? እያጠፋችሁከመኖርበስተቀርምንሥራአላችሁ? እኛስ ጌቶቻችንንእያገለገልን እንኖራለን።
ዝንጀሮ ፡ተሳሳትክ፤እኛኮበአንድበኩልከእናንትናከ ስዎችጋር፣በሌላበኩልከተፈጥሮጋርእየታገልንእራሳችንንችለንነው የምንኖረው፤በጥርሳችሁናበአፋችሁጩኸትየምትኖሩስለሆነየራሳችሁንዕድልእንኳየማታውቁየስዎችተቀጥላዎችናችሁ፡፡ ጌቶቻችሁሲፈልጉበሰንሰለትእያሠሯችሁወይም ኅሊናችሁተገድቦና ድምጻችሁእንኳእንዳይሰማበሕይወትእያላችሁበሳጥን ውስጥተቆልፎባችሁያለነፃነትትኖራላችሁ፤እኛዝንጀሮየተባልነውፍጡራንግንከአንድጫካወደሌላጫካእየዞርን ተፈጥሮ የሰጠንንፍራፍሪዎችእየተመገብንበነፃእንኖራለን፤ሰውጫካውንእየመነጠረተፈጥሮየሰጠንንእንዳንጠቀምሲያደርገንደግሞ ከአንድማሳወደሌላማሳ እየዞርን በሜዳላይያልተሰበሰበውንሰብልወይም ደግሞታጭዶየተከመረውንነዶእየዘረጠጥን እንበላለን። ሰውእኛንየናቀውሕንፃስለገነባ፣ሀብትስለሰበሰባናየጦርመሣሪያስለአከማቸበዚያተመክቶይንቀናልእንጂ በተፈጥሮእኩልነን ።እናንተ ነፃነታችሁንአሳልፋችሁህሊናችሁንሸጣችሁለሆዳችሁየተገዛችሁ ምቀኞችባትኖሩኖሮእኛሙሉ ነፃነትኖሮንእንደናንተያሉትንእንሰሳት የተባላችሁጭቁንፍጥረታትጭምር ነፃእናወጣነበር፤አሁንስቢሆን በኑሯችን ብንጎሳቆልም እንደኛነፃነትያለውየትይገኛል? አንድቀን በጭቁንፍጥረታትየተባበረትግል የሰውኃይልሲዳከምመድረሻ የምታጡትእናንተውሾችናችሁ፡፡ ሰውየሠራውንሕንፃእያያችሁበዘበኝነትትጠብቃላችሁእንጂየናንተስላይደለየምትተኙት ከስብሳብ፣የምትበሉትከወጭትአያልፍም ፤ ይልቁንስብንስማማአይሻልም? እናንተእከብቶቻችሁጋሂዱ፤ሰብልሰብሉንለኛ ብትተዉልንምንአለ? ሰውፍየል፤በግ፤ወይምሌላሌላእንሰሳዎችንቢያርድምርጥምርጥየሆነውንእንዲሁምልብናኩላሊት እንኳባይሰጧችሁምሽንፍላናእንጀትእየበላችሁትኖራላችሁ።እናንተልክስክሶችስለሆናችሁናየምትበሉትንእንኳ ስለማትመርጡተጸይፈዋችሁነውእንጂሰዎችእናንተንምከመብላትአይመሱምነበር።
ዉሻ፦ ሽንፍላምሆነልፋጭትበላላችሁየምትሉንእንደናንተሣርናየእንጨትፍሬከመባላትሳይሻልእንደማይቀርአጥተኸው አይመስለኝም፤ዝናምሲጠፋሣሩምቅጠሉምፍራፍሬውምስለማይኖርበችጋርየምታልቁትእናንተናችሁእንጂእኛአይደለንም። እኛበታማኝነታችንጦማችንንአለማደራችንአልታየህም፤እናንተግንዕድሜልካችሁንስትሠጉነውየምትኖሩት፤ታማኝ በመሆናችንሳያበሉንየማያሳድሩንሰዎችየሚሰጡንንክብርአታውቀውም፤እናንተድሮስማዕርግየትታውቃላችሁ?
ዝንጀሮ፦ አዎንየጌቶቻችሁዘበኞችስለሆናችሁሆዳችሁእንዴትሊጎድልባችሁይገባል? ሆዳችሁከጎደለባችሁማእንኳንሮጣችሁ ልትናከሱቀርቶላንቃችሁእንኳመጮህአይችልም፤ይህንአገግሎትካቆማችሁሰውእንደቆሻሻእንደሚጥላችሁአታውቁም? ሌላውልታውቁትየሚገባውደግሞእኛተፈጥሮየሰጠችንንምንምሳንለውጥየምንመገብስለሆነስካርወይምየእእምሮመቃወስ የሚባልነገርአናውቅም፤ሰውግንብዙየተለያዩምግቦችንያለቅጥእያግበሰበሰ፤እየቀመመከተፈጥሮሕግውጭእንደሱነፍስ ያላቸውንፍጥረታትሁሉበግፍእየገደለስለሚበላናስለሚጠጣአእምሮውከመደንዘዙምበላይገሚሱየማይድንበሽታይዞት ዕለተሞቱንእየተጠባበቀበሥጋትየሚኖርሲሆን፤እናንተውሾችምከሱየተረፈውንስለምትመገቡየሰውበሽታይተላለፍባችኋል፤ አለቅጥለረዥምጊዜመተኛታችሁበሽታመሆኑአይታውቃችሁም? እስቲምንየመኖርዋስትናአላችሁ? ዕድሜያችሁስምንያህል አጭርመሆኑንተገንዝበኸዋል? እንደኛበአካልምበአእምሮምጤነኛሆናችሁበነፃነትእንድትኖሩየምንላችሁንብትሰሙና ብትተባበሩይጠቅማችኃል፤ለምሳሌእንደኛውያሉፍጥረታትየሚመስሉየጋራጠላትሆነውየሚያጠቁንንጅቦችለመከላከል ብንተባበርከመጠቀምበስተቀርምንትጎዳላችሁ?
ውሻ ፡ጅብበእርግጥየሁላችንምጭቁንፍጥረታትጠላትነው፤ሆኖምጅቦችንመቋቋምየምንችለውእኛውሾችየተባልን
ፍጥረቶችእንጂእናንተምንምማድረግ የማትችሉፍጥረቶችናችሁ፤እናንተ ጅቦችንተዋጉ የምትሉትለብልጠታችሁነው፤እኛ ከጅብጋር ጦርነትስንከፍትእናንትሰብሉንለመሸምጠጥዕድልእንዲኖራችሁ ስለሆነከናንትጋርመ ተባበር አንችልም፤አትቀልድ ።
ዝንጀሮ ፡የተሳሳትከውአንተነህ፤ጅብምሆነሰውየናንተምየኛምጠላቶችናቸው፤ሁለቱም ጠላቶቻችንባይሆኑ ኖሮበምድርላይ የሚገኘውተፈጥሮበሙሉዱሩና ደኑ በሰዎችመመንጠሩ ሲቀርለት እየተስፋፋናእያፈራ ምድርበተፈጥሮዋተሞልታ የ ሁላችንምመመኪያ ት ሆንነበር፤ደግሞበየጫካውእየዞርንየፈለግነውንተፈጥሮየለገሰንንሁሉ እንደልባችንእየተመገብንእንኖርነበር።እኛ ዝንጀሮየተባልንፍጡራን ምንምእንኳዱርየምንኖርቢሆንም፤ እንደናንተበሰንሰለትታሥሮናለ ሰው በሪያሆኖ ከመኖርየተሻለ ሕይወትአለን፤በዱርበገደሉበየቁጥቁዋጦውናአረሁብንዘዋወርምደኑበኛቁጥጥርሥርስለሆነ ዋና ጠላታችንከሆነውሰውነፃ ወጥተንእንደልባችንእየተዘዋወርንእንኖራለን፤ሰውደግሞእኛንለማጥቃትቢዘምትምየምንበቀለውበድንገት በደፈጣ በምናደርገውወረራ ነው፤ዓመትሙሉየደከመበትንበአንድቀንሌሊትየማውደምልዩችሎታአለን። ይህበደፈጣየምናደርገው ትግልየባላገርባለቤትአድርጎናል፤እናንተከጌቶቻችሁተለይታችሁመኖርአትችሉም፤አይፍፈቀድላችሁም፤ወደዱርእንኳ ስትሄዱለሰውአሽከርሆናችሁነውእንጂራሳችሁንችላችሁመሄድአትችሉም፤ምክንያቱምእናንተየምትኖሩትጌቶቻችሁን ለማገልግልብቻስለሆነለሆዳችሁየተገዛችሁእንሰሳትናችሁ። ሁሉንምለራሱሊሰበስብበሚያደርገውጥረትሰውእኛን ለመቋቋምየሚሞክረውበመሣሪያኃይልብቻነው፤ሆኖም፣በጠመንጃሊገድለንሲሞክርባለንከፍተኛወታደራዊቅልጥፍና ስለምንገለባበጥጥይትሊመታንአይችልም፤በየቦታውከትሞበየጊዜውአዳዲስየመሣሪያክምችትእየጨመረያለውአቅም ስለሌለውነው።ተባብረንባላገሩንበሙሉብንቆጣጠርበትሰውየሚያግበሰብሰውንሀብትሁሉያጣዋል፤መሣሪያየሚያገኝበት ምንጭይደርቃል፤በመሣሪያመጠቀምካልቻለደግሞበቀላሉበእጃችንሥርወደቀማለትነው።
አንድቀንዝንጀሮየተባለሠራዊትሁላግምባርከገጠመእናንተውሾችከጌቶቻችሁጋርመግቢያአይኖራችሁም፤እናንተ የምታመልኩትሰውሲጨፍርበትናሲዘባነንበትየነበረውንቤትጥሎሲፈረጥጥከኛእጅአያመልጥም።እሱምየሠራዊታችንተገዥ ይኖናል፤ዛሬሰውየሚሰድበንናየሚንቀንሁላችንበአንድነትሆነንፍርድስንሰጠውነፃነት፤እኩልነት፣ፍትህ፣ማለትምንእንደሆነ ሰናሳየው፤ዝንጀሮመባላችንቀርቶእኛምየሰውንክብርእናገኛለን፤ይልቅስየነፃነትቀናችንእንዲፋጠንእኛየምንላችሁን ብትሰሙንእናብንደማመጥጥሩነው።
ውሻ ፡ ከናንተጋርሆነንጅብንልንዋጋ? ሞኛችሁንፈልጉ! እናንተዝንጀሮዎች፤ ሰውባያስጠጋንናበጫካብንኖርኖሮዘራችን በጅብያልቅነበር፤በየዛፉስለምትንጠላጠሉነውእንጂ እናንተነበራችህየመጀመሪያዎቹየጅብቀለቦች፤ለመሆኑጅብምንይበቃዋል? እነዚህንየዱርእንሰሳትምሆነየቤትእንሰሳትንለመጨረስአይመለስም ። ስለዚህአሁንም ይህችሐሳብህእኛዱር ገብተንበጅብስናልቅላችሁእናንተያለተቀናቃኝእንደልባችሁየ ሰውንሰብልለመሸምጠጥአይደል? ሰብልደግሞተሽምጥጦካለቀ ሰውለኛየሚሰጠንስለሚያጣበረሀብማለቅአንፈልግም፤ ስለዚህይህሐሳብህሌላየብልጠትዘዴስለሆነእናንተንማመን አይቻልም፤እናንተለመሆኑምናችሁይታመናል? የወለዳችሁትልጅናአባቱእንኳ አይተመማኑም፤እናትዝንጀሮወንድልጇንየገዛ አባቱእንዳይገድልባትደብቃነውየምታሳድገው፤ልጁምየአባቱንኮቴሲለካሲለካእያደገአንድቀንኮቴውከአባቱኮቴጋር እኩልመሆኑንሲያውቅየጅርየበላይለመሆንአባቱንከመዋጋትአይመለስም፤እኛግንውሾችየተባለንፍጡራንምንምእንኳን እናንተነፃነትየምትሉትነገርባይኖረንምልጆቻንንናወገኖቻችንንበጣምእናከብራለን፤የተሰጠንንአክብረንእንበላለንእንጂ እንደናንተሠርቀንወይምዘርፈንአንበላም።
ዝንጀሮ ፤እንደናንተዝንጀሮየሚባልፍጥረትጭላዳ፣ጎመር፣ወዘተተባብሎበአፍናበዘርተለያይቶሳይለያይከጦጣናጉሬ ዛ ጭምርበሠራዊትበሠራዊትተከፋፍሎእየተመራነውየሚተዳደረው፤እንደጉሬ ዛያለውበመንፈሳዊነትይታወቃል፤እንደአውራ ዶሮሊነጋሲልደጋግሞበመጮህፈጣሪውንከማመስገኑምበላይየቀኑንምሥራችለኛያበሥረናል፤እያንዳንዱምሠራዊትወይም ጅርደግሞየየራሱንባላገርይቆጣጠራል፤ታዲያአንድየዝንጀሮመሪበራሱሠራዊትውስጥተቀባይነትኖሮትመሪመሆን የሚችለውከማንኛውምሌላዝንጀሮጋርተፋልሞኃይለኛነቱንናጀግንነቱንበተግባርአሳይቶነውእንጂእንደናንተለማንም ጅራቱንእየቆላአይደለም፤ይህንብታስተውልኖሮጥያቄውን አትጠይቀኝምነበር።
ዉሻ ፤በናንተመካከልዘወትርየሚታየውንጠብእናጀብደኝነትጀግንነትትለዋለህ? እርስበርሳችሁባትጣሉኖሮለመሆኑምን አገርይበቃችሁነበር? እኛስብንጣላእንኳሰውበመካከላችንገብቶጠበኛውንአሥሮስለሚያገላግለንአንጨነቅም፤የምንጨነቀው ነገርቢኖርአልፎአልፎበጭለማወጣወጣስንልጅብእንዳያጠቃንብቻነው።
ዝንጀሮ፡ ሰውስከጅብበምንይለያል? ጅብጅብየተባለበትምክንያትእኮከመጠንያለፈስለሚበላነው፤እናንተየምታመልኩት ሰውግንመቼበልቶይበቃዋል? ዘርፎዘርፎእኛልንጠቀምበትእንችልየነበረውንሁሉየተፈጥሮሀብትሰብስቦናአግብስብሶ በግልሊጠቀምበትከሚያስፈልገውበላይእጅግያከማችየል? መችይጠግባል? እንዲየውምከሰውጅብሳይሽልይቀራል? ምክንያቱምጅብእኮከወገኑጋርተካፍሎይበላል።እንደሰውያለክፉእንኳንያለአይመስለኝም፤ጌታህብቻስለሆነየማይገባውን
ክብርልትሰጠውአይገባም።
ውሻ፡ ታዲያእናንተከሰውይበልጥደግነንነውየምትለው? ምንምቢሆንሰውይሻለናል፤የናንተናየኛአኗኗርለየብቻነው፤ ባላገሩንለብቻውከተማውንለብቻውተቆጣጥሮየሚያስተዳድረውሰውበሌለበትእንዴትእኛናእናንተተስማምተንመኖርእንቻላለን?
ዝንጀሮ፡ ቀስእያልኽአትጠጋኝ፤እዚያውባለህበትቆይ፤እናንተውሾችእኮከኛጋርበአንድቦታኑሩአላልናችሁም፤እናንተ የምትመገቡትሌላእኛየምንመገበውሌላ፤እንደየልማዳችንለየራሳችንመኖርየሚከለክለንምንምነገርየለም፤እኛየእናንተን ሳንፈልግ፤በየቀያችን፣እናንተምበየቀያችሁእየኖርን፣እናንተምየኛንሳትፈልጉበጋራጠላቶቻችንላይየጋራአቅዋምብንወስድ ማንይጎዳል? በነዚህጠላቶቻችንላይብንተባበርጥንትምየራሳችንየነበረውደኑተራራው፤ሽንተረሩወንዛወንዙናየዱርሀብቱ ሁሉየናንተናየኛየተናቅንእንሰሳትየተባልንፍጡራንስለሚሆንእናንተየሚስማማችሁንእኛምየሚስማማንንእየተመገብን እናንተእኛጋሳትደርሱ፤እኛምየናንተንሁሉሳንነካየናንተምሆነየኛትውልድጦርነትአለብኝበማለትሳይጨነቅበሰላም ተከባብረንመኖርእንችላለን።
ውሻ፤- አሁንገናእውነትየምትናገርመሰለኝ።ስውእኮእኛተዋግተንአንዳንዶቻችንክፉኛቆስለንናሞተንከብቱንናንብረቱን ብንጠብቅለትምሰውየፈለገውንይወረውርልናልእንጂየደከምንበትንከማየትበስተቀርአንጠቀምበትም፤ጌታችንሰውከፈለገ ይሸጠናል፤ይለውጠናል፤በማናውቅበትአገርከዘመዶቻችንተለይተንስዎችንለመጥቀምሰላማዊፍጥረታትንበማጥቃትጠላት ከማብዛትበስተቀርምንምመብትየሚባልነገርአናውቅም።ረሀብናበሽታእንኳንሲያጠቃንየመዳንተስፋስለሌለንሞታችንን ብቻነውየምንጠቀው፤እንደዚህባለውኑሮከመካከላችንአንዱሲጎድልወይሞቶወይተሽጦመሆኑንተረድተንለዛሬከማሰብ በስተቀርየወደፊቱንስለማናውቀውየያንዳንዳችንቀንእስኪደርስመስለንእንኖራለን።ሌላውነገርደግሞየእናንተኑሮ በየቁጥቋጦውናገደላገደሉየሆነውየተፈጥሮሀብታችሁስለተወሰደባችሁናስለተሳደዳችሁምርጫአጥታችሁመሆኑን ተረድቻለሁ።ለካሁለታችንምጭቁኖችነን! ያውምየጋራጨቋኛችንበሆነውሰው።የድሮውንየጥላቻታሪክትተንአሁን ያለንበትንጭቆናበጋራለማስወገድመተባበራችንየሚከፋአይመስለኝም፡፡ታዲያእናንተየኛንሳተፈልጉወደኛሳትደርሱናእኛም ለራሳችንበሚስማማንሁኔታመኖርየምንችልከሆነሊያስማማንይችላል፤ግንሰውእኮበጣምአዋቂናከአቅማችንበላይየሆነ መሣሪያስላለውእሱንክደንእንዴትሊሆንልንይችላል?
ዝንጀሮ፦ አይችሎማደርእውነቱንመናገርህምያሰመሰግንሃል፤የዋህመሆንህንምእረዳለው፤ ሆኖምእናንተውሾችየተባላችሁ ፍጡራንሰውካላሳደራችሁሕይወትእንደሌላችሁማመንየለባችሁም፤ዋናውነገርይኸነው።በራሳችሁጥረትለኑሮአችሁ የሚያስፈልጋችሁንማግኘትእንደምትችሉአንተራስህአሁንተናግረከዋል፤እ ናንተየቤትእንሰሳትየተባላችሁትናእኛየዱር አራዊትየተባልነውዝንጀሮዎችየአንደኛችንወገንየሌላውንወገንእንደጠላትአለማየታችንየመጀመሪያውትልቅእርምጃነው። ሰውበኛናበእናንተልዩነትተጠቅሞእናንተንበኛላይእያዘመተነውተንደላቆየሚኖረው፤ወደፊትምዘራችንከዘራችሁጋርደም ተቃብቶበጠላትነትሲዋጋሰውግንተደላድሎለመኖርነውየሚያቅደው።ወደፊትከማሰብይልቅወደኃላእያሰብንእና እየተጋጨንመኖርየለብንም፤ድሮማበማንላይየበለጠጉዳትአድርሷልየሚለውንለማጣራትብንሞክርአጣርተንለማረጋገጥ ያስቸግረናል።እንደዚያብናስብቂምበቀልእየተወረሰበናንተምበኛምወገኖችመካከልሳያቋርጥእያጣላንከሚኖርበስተቀር የሞቱትንአያስነሣም፤ለወደፊቱምሁላችንንምአይጠቅመንም፡፡ዛሬያለንበትንጭቆናበጋራእናስወግድማለትህትልቅእርምጃ ነው፡፡ይህየአስተሳሰብለውጥነውየድልበርየሚከፍትልን፡፡አቋማችንአንድከሆነእናእርስበርሳችንላለመጣላትከተስማማን የሰውመሣሪያየትምአያደርሰውም፤በመጀመሪያሰውየሚኖረውበኛልዩነትናጠብላይመሆኑንእንተማመን፤ዘለዓለምእንሰሶች ተብለንአንኖርም፤የእስከዛሬውይበቃናል፤በተባበረትግላችንከሰዎችእኩልመሆናችንአይቀርም፤ሆኖምበጋራለመታገል ቃለመሐላመፈጸምአለብን።ከዚህበኃላያለውቀላልነው።፡
ውሻ፦ እኛእኮእናንተንየምናሳድደውጌቶቻችንንፈርተንእነሱንለማገልገልእንጂእናንተዝንጀሮየተባላችሁፍጡራንምንም ልታደርጉንአትችሉም፤ከናንተጋርመሠረታዊጠብሊኖረንምአይችልም፤እኛከጌቶቻችንነፃመሆንከቻልንበባላገርውስጥ መኖርእናውቅበታለን፤ከዘመዶቻችንመካከልተኩላየሚባልዘርከናንተጋርበጉርብትናእንደሚኖርታውቃለህ።እናንተን ማሳደድስንተውታዲያስውወደባላገርእንዳይመጣበመሣሪያውተጠቅሞጉዳትእንዳያደርስብንምንማድረግይቻላል?
ዝንጀሮ፡ “ ” ቀበሮሰውንማመንቀበሮነውያለችውከናንተያነስአቅምያላትናየናንተውወገንአይደለችምእንዴቤቷንጫካ አድርጋእንደኛየምትኖረው? አትስጉ።በመጀመሪያየውሻወገንሁሉወራዳልክስክስተብሎበመቃብርናሕይወትመካከል እንዲኖርሰውለራሱጥቅምያደረገውተንኮልመሆኑንመረዳቱነው።ይህንውሻለተባለፍጡርሁሉማስረዳትናማሳመንየናንተ ተግባርይሆናል።ውሻየተባለሁሉከትንሽእስከትልቅሴትናወንድሳይባልበሰንሰለትየታሠረውምያልታሠረውምእንዲያምን ማድረግአስፈላጊውንጊዜወስዶመሠራትያለበትትልቅሥራነው።ታዲያቀጥሎበጋራተስማምተንአብረንእርምጃ ከመውሰዳችንበፊትሴቶችውሾችምሆኑቡችሎችተሳስተውአንዳችየጥላቻምልክትበጌቶቻቸውላይእንዳያሳዩጥንቃቄ
መደረግአለበት።
ውሻ፤- እኛወደንአይደለምታማኝሆነንየምንኖረው፤ምርጫአጥተንነውእንጂ፤አብዛኛዎቻችንጌቶቻችንወደውጭ ለአገልግሎትሊያሰማሩንካልሆነበስተቀርወይበርተዘግቶብንወይደግምበሰንሰለትታሠረንነውየምንኖረው፤ታዲያእንዴት የጋራእርምጃመውሰድእንችላለን?
ዝንጀሮ ፦ዘዴማያስፈልጋል፡፡ለምሳሌበመጀመሪያውእርምጃእኛስንመጣእንድታጠቁንይልካችኃል፤በዚህንጊዜጩኹና ስንሸሽተከሉን፤ሰውእስከማይደርስበትዱርድረስያባረራችሁንመስላችሁበመጨረሻእንደደመሰስናችሁለመምሰልሁላችሁም ድምፃችሁንአጥፉ፤ይህንጊዜሰውያመፃችሁበትሳይሆንሞታችሁያለቃችህስለሚመስለውሌሎችውሾችወገኖቻችሁንማዝመቱ አይቀርም፤በሁለተኛውጊዜሲያሰማራችሁጩኸቱንእየቀጠለዉሻየተባለሠራዊትወደፊትወደኛበመገስገስየበፊተኛውን እርምጃእየደጋገመከወገኑጋርይደባለቃል።እኛምለሰውጥይትብቻእንደማንሸነፍከዚህበፊትእንደነገርኩህበተለመደው የደፈጣውጊያስልታችንየተለያዩየጥቃትእርምጃዎችንስለምንወስድበትሰውየሚመካበትሰው- ሠራሽነገርሁሉእንደማያድነው ያየዋል።በምናደርገውየመረጃልውውጥእናስልታዊአመጽበየአቅጣጫውእንቅስቃሴያችንሲበረታበትትዋጉለትየነበራችሁ እናንተጭቁንፍጡራንሁሉትታችሁትከገኛጋርስትሆኑመሣሪያውንመጠቀምእንኳአቅቶትብቻውንይቀራል።እኛናእናንተ ጭቁኖችሁሉአንድነትስንፈጥርክዚህቀደምየምታደርጉትየሕይወትመስዋዕትነትይቀራል።እነዚህእርምጃዎችተደጋግመው ሲፈጸሙሰውብቻውንስለሚቀርናአብዛኛዎቻችሁንወደኛለማዝመትሲልስለሚፈታችሁነፃእየወጣችሁባላገርትገባላችሁ፤ እኛምከናንተጋርበመተባበርታሥረውየቀሩትንባለንጥበብዘምተንእንፈታቸውናየሰውንገዥነትለአንዴናለመጨረሻጊዜ እናስቀራለን፤ከዚህበኃላገዥናተገዥሳይኖረንሁላችንምተከባብረንበሰላምእንኖራለን፤ገባህ?
ውሻ፦ እውነትነው፤እኛከተባበርንሌሎችጠላቶቻችንንመቋቋምእንችላለን፤ሰውየሚገለገልባቸውንበጎች፣ፍየሎች፣ወዘተ በማደንመኖርእናውቅበታለን።
ዝንጀሮ፦ ልብበል፤የናንተምሆኑየኛወገኖችበሙሉእንዲቀባሉንእኛተንቀንየነበርንናበዚህየነፃነትጎዳናየተሠማራንሁሉ የሌሎችየተናቁትንፍጡራንመብትናክብርበመጠበቅጥሩምሳሌዎችመሆንይኖርብናል፤አቅምአለንብለንደካማናአናሳ የሆኑትንየሆኑትንፍጥረታትበፍጹምመጉዳትየለብንም፤አንዱኃይላችንበሁሉምወገኖችመታመናችንነው፤በተጨባጭጥሩ ምሳሌእያሳየንስንቀሳቀስበየቦታውውዳቂመስለውየሚታዩትፍጡራንሁሉየቆምንላቸውመሆኑንሲረዱበምናደርገውየጋራ እርምጃሁሉበፍላጎታቸውከጎናችንይቆማሉ።ሁሉምፍጡርአካባቢውንበነፃያስተዳደራል፤የተናቁፍጡራንሁሉ እንዳቅማቸውለትግላችንጠቃሚአስተዋፅዖማድረግስለሚችሉሌሎችፍጡራንንሁሉእንዳይጠላትንሹምትልቁምሴቱም ወንዱምየኛናየናንተወገንሁሉእንዲማርየማድረግኃላፊነትአለብን፤አርስበርስበጠላትነትመተያየትጨርሶቆሞየሚቀጥሉት ትውልዶቻችንእኩልነትንናፍቅርንብቻማዳበርይኖርባቸዋል።
ውሻ፦ የጋራጠላታችንየሆነውንየሰውንምመብትማክበርአለብንማለትነው?
ዝንጀሮ፦ አዎን፤የመጨረሻውግባችንሰውንምነፃማውጣትነው፤እዚያደረጃላይለመድረስግንበሁላችንምበኩልየአስተሳሰብ ለውጡየሠረጸመሆንአለበት፤በመጀመሪያአሁንበላያችንያለውንየገዥነትኃይሉንበሙሉአስወግደንሰውንከተራፍጡራን እኩልማድረግብቻሳይሆን፤እሱምለዘመናትበራሱተመክቶሲፈጽምየነበረውንየገዥነትአቅሙእናየበላይነትሕልሙሁሉ ጠፍቶካለእኩልነትሌላየጋራጥቅምእንደሌለየሚያምንበትሁኔታመፈጠርይኖርበታል።ከላይእንደገለጽኩልህሰውራሱ አልፈጸመውምእንጂየባህልለውጥየሚለውንበናንተናበእኛየተናቅንፍጡራንብቻሳይሆንሒደቱንጠብቆሰውምራሱየባህል ለውጡንበተግባርእንዲፈጽምይደረጋል።
ውሻ፦አሁንበሁሉምነገርየተግባባንመሰለኝ፤ስለዚህየጋራቃልኪዳናችንንበቃለመሐላማረጋገጥእንችላለን።
ቃልኪዳን
1. እኛየተናቅንፍጡራንውሻ፣ዝንጀሮ፣ወዘተእየተባልንበሰውእጅተጨቁነንመኖራችንየመነጨውባለመተባበራችን መሆኑንተማምነንከዛሬጀምሮአንደኛውወገንሌላውንበጠላትነትእንዳያይ፣የአንደኛችንወገንመጠቃትየሌላውወገን መጠቃትእንደሆነተማምነንኃይላችንንሁሉበጋራጠላታችንበሆነውሰውላይአዙረንባላገሩበሙሉበኛበጭቁን ፍጥረታትቁጥጥርሥርእስከሚውልድረስማንኛውንምመስዋዕትነትበመክፈልበተፈጥሮላገኘነውየጋራነፃነታችን ለመታገልተስማምተናል።
2. ዋናውየጋራጠላታችንሰውመሆኑንተረድተንማንኛውምሰውንየሚመለከትምሥጢርከመኻከላችንሳይወጣ እንዲጠበቅማድረግእንዳለብንተስማምተናል።ለጋራመብታችንናኅልውናችንስንልማናቸውንምጠላትንየሚመለከት መረጃበወቅቱለመለዋወጥተስማምተናል።
3. ዋናውጠላታችንማናቸውንምጥቃትበአንደኛችንወገንላይቢፈጽምሁላችንምባለንአቅምሁሉበጋራለመከላከልና
ብሎምበማጥቃትይህንየጋራጠላታቻንንለማንበርከክቆርጠንተስማምተናል።
4. በመካከላችንመከፋፈልእንዳይፈጠር፣ሁላችንምነቅተንሕፃን፣ሴት፣ሽማግሌአሮጊትጎልማሳሳይቀርበዚሁጉዳይ እንዲያምኑበየበኩላችንየዕለት- ተዕለትከፍተኛዘመቻለማድረግተስማምተናል።
5. በያለበትያለውጭቁንፍጡርሁሉለአንድየጋራዓላማመቆምየሚችለውከልብሲከበርናስለመከበሩምበተግባር ሲያይስለሆነ፣በችግርናበውርደትመኖራችንእንዲቀርልንእንደምንፈልግሁሉ፣እንደኛየተጨቆኑፍጡራንንበሙሉ መብታቸውንአውቀንላቸውናአክብረናቸውበጋራነፃነቱመንገድእንዲያምኑናከጭቆናውለመላቀቅበውዴታቸው ከጎናችንእንዲሰለፉየየበኩላችንንጥረትሁሉለማድረግተስማምተናል።
6. ከዛሬጀምሮለዘመናትበመካከላቻንየነበረውቂምሁሉእንዲቆም፤አንዱወገንየሌላውንዘርበመጥላትበጥላቻስም መጠራራታችንእንዲቀር፤በየትኛውምቀበሌናመንደርአንዱየሌላውንስምእንዳያጠፋ፤ሁላችንምበየበኩላችንለጋራ መብታችንናክብራችንበመቆምይህንንምአውቀንልጆቻችንናበተሰቦቻችንንለማስተማርተስማምተናል።
7. ከላይከተጠቀሱትውስጥእንደሁኔታውበሚያስፈልግበትሁሉበየኩላችንዳይረክተሮችን፣መምሪያዎችንናቡድኖችን አቋቁመንእንዳስፈላጊነቱግንኙነቶችንበማድረግለመተባበርተስማምተናል።
8. አንዱወገንበሌላውወገንጣልቃሳይገባ፤እያንዳንዳችንወገኖችበውስጣችንያለውንጉዳይበየራሳችንየውስጥአመራር ለማስተዳደርናበውስጣችንአጥፊምቢኖርበየራሳችንየውስጥሕግናደንብመሠረትእርምጃለመወሰድእንደምንችል ተስማምተናል።
9. እንደወንዝያሉትንየተፈጥሮሀብቶችናከአንድዳርወሌላዳርየሚወስዱመንገዶችንበጋራናበእኩልነትየመጠቀም መብትእንዳለንተስማምተናል።
10. እኛዝንጀሮናዉሻየተባልንጭቁንፍጥረቶችሰውእንደኛውፍጡርመሆኑንአውቆእስከዛሬየፈጸመብንንበደል ተረድቶናባደረገውጥፋትተጸጽቶየሚያምንበትደረጃመድረሱንበጋራስናረጋግጥበኛምሆነበማናቸውምጭቁን ፍጥረታትላይምንምዓይነትጥቃትወይምየበቀልእርምጃእንደማይወስድሲረጋገጥናለፍትሕተገዥሲሆን፤የሰውዘር ሁሉከኛከጭቁንፍጥረታትእኩልበነፃነትመኖርእንደሚችልእናምናለን።
“ ”ሰውንማመንቀብሮነው

No comments:

Post a Comment