Sunday, August 14, 2016

ጎንደር ለ3 ቀን ደሴ ላይ የሰው እንቅስቃሴ የባጃጅና የከተማ ታክሲ የስራ ማቆም አድማ ተደርጓል ::


 ደሴ ላይ የሰው እንቅስቃሴ የባጃጅና የከተማ ታክሲ የስራ ማቆምአድማ የንግድ ስራ ቦታወች ሁሉ ዝግ ሆነዋል።የክልሉየፌዴራል ፖሊስ አድማ ብተና አጋዚ መሀል ፒያሳ ጨምር መላው ከተማዋ በሚገኙ ህንፃወች ስር ተቀምጠው በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።በሰሜን ወሎ ዞን ሙቁት ከተማ ሕዝብ ተቃዉሞ ለማሰማት ወጥቷል::ሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ ፍላቂት እና ገረገራ ከተማወች ከ 4000 በላይ ህዝብ ሰልፍ ወጡ። ወልቃይት አማራ ነው አላማጣ አማራ ነው ኦሮሞ እና አማራ አንድ ነው በሚል መፈክር እያሰማ ታጣቂዎች ሰልፉ ለመበተን እየሞከሩ ነው። በቀበሌ 02 ሰዉን እየደበደቡት ነው። ግን ሕዝቡ ሳይፈራ ድምጹን እያሰማ እንደሆነ መረጃዎች እየደረሱ ነው።ጎንደር ፅጥ ረጭ ብላለች የከተማ ታክሲዎች ባጃጆች ካፊዎች ሆቴሎች የቢዝነስ ተቋሞች ለ3 ቀን አድማ ተደርጓል :: 
Image may contain: crowd, one or more people and outdoor

No comments:

Post a Comment