የወዳጆች አምድ
በሳምንት አንድ ጊዜ የወዳጆች መልዕክትን እናቀርባለን ። ይህ መልዕክት ተአማኒነቱ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን የተረጋገጠ ነው ። እንሆ
«ሄኖክ ወንድሜ፥ ትግሬዎች ኣማራን ከምድረ ገፅ ማጥፋት ነው አላተባሉ ትላልቅ የአገዉ ምድር ይዞታዎችን /ኣዉራጃዎች/ ወደራሳቸው የጠቀለሉት።ይህን ጉዳይ ማንም ኢትዮጵያዊ ኣያዉቅም።ምክንያቲም እስከኣሁን ምንም መሰረተ ልማት ያልተሟላለትና የተማረ የሰዉ ሃይል የሌለዉ እጅግ ገጠራማ የሆነ ኣከባቢ ስለሆነ።ኣያተ የእናቴ ኣባት "ቄስ ባስሊዮስ " ( ስም ተቀይሯል) "የሚባል ሲሆን በግዜዉ / ወያኔ ስልጣን በያያዘበት ግዜ ማለት ነዉ/እጅግ በጣም የሚታወቅ የሚወደድና የሚያከብሩት የአገር ሽማግሌ ነበር።በመሆኑም ወያኔና ስርዓትዋ ፀጉርዋን ማየት የማይፈልግና ስለ ኣከባቢዉ ድንበር መካለልም ከህብረተሰቡ ጋር ሁኖ የሚሟገት ሰዉ ነበር።በዝህ ምክንያት እሱና እንደሱ ያሉ ሌሎች 11 የኣከባቢዉ ተወላዶች የሆኑ የአገር ሽማግሌዎችና ተሰሚነት ያላቸዉ ገበሬዎች ሓምሌ 19 ቀን 1985 ዓ.ም ለስብሰባ ትፈለጋላችሁ ተብለዉ እንደተወሰዱ እዝህ ገቡ እዝህ ዓረፉ ሳይባል እንደወጡ ቀሩ።አንዳንዱም "ፀለምት"በሚባል አገር በምገኝ የመሬት ዉስጥ እስርቤት/underground prision/ በትግሬዎች ኣጠራር "ባዶ ሽዱሽተ"ወስደዉ ረነዋቸዋል እያሉ ሲያሙ እንሰማለን።በዋናዉ ራያ ፥ ቆቦና ራያ ኣላማጣም፥ ድሮ ከነበረዉ ከመሆኒ ጀምሮ እስከ ቆቦ ከተማ ፥ በወሎና በኣፉር ደንበር ደግሞ እስከ ፉል ዉሃ እና ዞብል በግምት እስከ 142 ኪ.ሜትር ዘልቆ በመግባት ድንበር ከልሉዋል።በምዕራብ በኩል ደግሞ መላ ሰቲት ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ እስከ ዳንሻ እና ኣዉደራፍዕ ዘልቆ በመግባት ና ወደ ትግራይ ክልል በማካለል ለም የኣማራ መሬት በታጠቁ የህወሓት ታጋዮች/ለምሳሌ በዳንሻና አዉደራፍዕ መካከል ፡በድቪዥን ኣንድ ፡ድቪዥን ሁለት-------------እስከ ድቪዥን ስድስት የሰፈሩ ነባር ታጋዮች/እንዲሁም በሰፈራ መልክ ከመላ ትግራይ ያደራጃቸዉ ወጣቶች በማስታጠቅ ድንበሩን እንዲከበር ኣድርጉዋል።በኣጠቃላይ ወያነ የኣማራ ህዝብ ኣቅሙንና ኣንድነቱን ጠብቆ እንዳይዘልቅ ያልቆፈረዉ ጉድጒድ የለም።በስደት፡ በ ማፈናቀል በሳይንሳዊ መንገድ /በመርፌና በክንን/ለምሳሌ ጀምበር የምባል በኣማራ ክልል ዉስጥ ብቻ የምሰራ የወልድና ክትባት የሬድዮ ፖሮግራም / ወዘተ መጥቀስ ይቻላል። ሄኒ ወንድሜ ኣሁንም ሓሳቤን ኣልጨረስኩም እቀጥላለሁ።ብቻ ለማንበብ እንዳትሰለች! »
ማቸው ።ኣማራ ጀግና ፥ ምሁር፥ የኢትዮጵያ መሰረት/base/ መብቱ አስጠብቆ የሌሎች መብት የምያስጠብቅ ፥ ባለ ራዕይ/vissionary/ ቆራጥ ፥ በሳል ፥ ልሂቅ መሆኑን ከታሪክም ከጊዜው ነባራዊ ሁኔታም የሚያዪት ነዉ።ይህ ደሞ ለነሱ ህልዉና ትልቅ ግርዶሽ ወይም መሰናክል ነዉ ብለዉ ያምናሉ።ለዚህም ነዉ ገና ከጅምሩ ስልጣን እንደያዙ ኣማራን ለማዳከም በራያ በኩል እኔ ከተወለድኩት ደገኛዉ ራያ ኮረም እስከ 90 ኪ.ሜ ወደ ኣገዉ ምድር ዉስጥ በመግባት ቦራ ስለዋ፥ ነቕሰገ፥ ጨራይ ፥ በለቃ፥ ምቁን፥ ሻር፥ ሰለቀና፥ ኣዉሸራ ወላኹ ወዘተ የ
በማለት ሃሳቡን ይደመድማል !
ወንድማች በርታ ! ነፃ የምትወጣበት ፥ የአባትህን አጥንት በክብር የምታሳርፍበት( የምታኖርበት ) ቀን ሩቅ አይደለም ! በኢትዮጵያ ስም እምልልሃለሁ!
ኄኖክ የሺጥላ
No comments:
Post a Comment