Tuesday, August 30, 2016

በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያቤቶች በህዝብ ተከበዋል፤ የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል

Ankasha Guagusa district, northern Ethiopia, August 29, 2016


ከትላንትናው እለት ጀምሮ በጎጃም ክፍለሃገር፣ አገው አዊ ዞን፣ አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በህዝብ ተከበዋል። በመንግስት መስሪያቤቶች የሚውለበለቡ የወያኔ ሰንደቅ ዓላማዎች ተነስተው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተተክተዋል። በባህር ዳር የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል።Amara protest in Bahr Dar - August 29, 2016

No comments:

Post a Comment