Monday, August 8, 2016

በኦሮሚያ ከሃምሳ በላይ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ተናገሩ።


በአንድ ሳምንት ውስጥ በኦሮሚያ ከሃምሳ በላይ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ተናገሩ።
Image
ኣጃንዝ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው በዚህ ሳሚንት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ብቻ ውስጥ ከሃምሳ በላይ የሆኑ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ያልታጠቁ ለሰልፍ የወጡ ሰላማዊ ሰዎች በመንግስት ሃይሎች ተገለዋል ሲል የዲፕሎማቲክ ምንጮቹን ማረጋገጫ ይዞ ዘግቧል። ዝርዝሩን ከዚህ ሊንክ ያገኛሉ፥

No comments:

Post a Comment