
ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ። …. በአማራ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከክልሉ በተለይ ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ጫቶች መቆማቸው ታውቋል ። ወደ አዲስ አበባ በማስገባት ስራ ላይ የተሰማሩ የሕወሓት ሰዎች ፊታቸውን ወደ ኦሮሚያ ክልል ማዞራቸው ተሰምቷል ። በጫት ስራ ላይ በሀገር ውስጥና በውጪ ላኪነት ላይ የተሰማሩት በብቸኝነት የሕወሓት አባላት መሆናቸው ይታወቃል ። Minilik Salsawi
No comments:
Post a Comment