Tuesday, August 16, 2016

የህወሃት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ቆቦ ከተማን በወታደር ታጅቦ እንዲያቁዋርጥ እየተደረገ ነው።


የህወሃት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ቆቦ ከተማን በወታደር ታጅቦ እንዲያቁዋርጥ እየተደረገ ነው።
ያሬድ አማረ
*********^^^^^^^*******^^^^^^^^********^^^^^^^^^
በኢትዮጵያ ውስጥ እየተቀጣጠለ የሚገኘውን ህዝባዊ ንቅናቄ ና እምቢትኝነት ተከትሎ መንግስት በሚውስደው ሃላፊነት የጎደለው እርምጃ ምክንያት ህዝቡ በተለያየ የተቃውሞ መንገድ ድምፁን እያሰማእና ተቃውሞውን እየገለፀ ሲሆን በተለይ የህወሃት ንብረት ሆነው ሰላም ባስ ላይ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍላተ ሀገራት እየተወሰደበት ባለው እርምጃ ምክንያት ቀድሞ ከአዲስ አበባ ኮምቦልቻ ፡ደሴ፡ ወልድያ እና ቆቦን አቁዋርጦ ትግራይ የሚገባ ቢሆንም በአማራ ክልል በተነሳው ህዝባዊ እምቢተኝነት ምክንያት ከአዲስ አበባ ተነስቶ በናዝሬት በጭፍራ በኩል አቁዋርጦ ቆቦ ከተማን በወታደሮች ታጅቦ እንዲያልፍ እየተደረገ መሆኑን ከስፍራው የሚገኙ የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል።
No automatic alt text available.

No comments:

Post a Comment