Wednesday, August 17, 2016

ዘንድሮ የተዋረድነው ያላንዳች አይደለም። የኢትዮጵያ ሳይሆን የአንድ መንደር ሰዎች የትግራይ ስፖርት ፌዴሬሽን ይመስላል!


የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን አመራሮች እነማን ናቸው?
1. የኢትዮጵያ አኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት – ብርሃነ ኪዳነ ማሪያም
2. የኢትዮጵያ ቴኩዋንዶ ማህበር ፕሬዝዳንት – ኪሮስ ገብረ መስቀል
3. የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ማህበር ፕሬዝዳንት – ኪሮስ ሐብቴ
4. የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት – ተስፋይ አስገዶም
5. የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት -ረዘነ በየነ
6. የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዋና አሰልጣኝ -ገ/መድህን ሃይሌ
7. የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ምክትል ፕሬዝደንት- ተክለወይኒ አሰፋ
8. የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮምቴ ዋና ጸሀፊ -ዳግማዊት ግርማይ
9. የኢትዮጵያ ቼዝ ፌድሬሽን ፕሬዝደንት- ግደይ ገብረመድህን

ሁሉም የአንድ መንደር ሰዎች ናቸው። ፌድሬሽኑ የኢትዮጵያ ሳይሆን የትግራይ ስፖርት ፌዴሬሽን ይመስላል! ለካ ዘንድሮ የተዋረድነው ያላንዳች አይደለም።

No comments:

Post a Comment