Wednesday, August 31, 2016

የጋይንት ህዝብ ጨጨሆ ላይ መንገድ ዘግቶ እየተፋለመ እንደሆነ ታውቋል ።

 ሰኣቱ ያለፈባቸው የሕወሓት ኣምባገነኖች ሕዝብን የመፍጀት ነጋሪታቸውን በመጎሰም ሕወሓት ሰራዊትን በኣማራ ክልል ለማስገባት የሚያደርጉት ግብግብ ሕዝቡ ያለውን ሃይል በመጠቀም እያከሸፈባቸው ሲሆን በጨጨሆ በተደረገው ውጊያ ሕዝቡ መስመሩን ኣሳብሮ ባደረሰው ጥቃት የሕወሓት ሰራዊት እንዲያፈገፍግ ኣድርጎታል።

የጋይንት ህዝብ ትናንት ከሌሊቱ አስር ሰአት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ከአግዓዚ ወታደሮች ጋር ጨጨሆ ላይ መንገድ ዘግቶ እየተፋለመ እንደሆነ ታውቋል ።

No comments:

Post a Comment