Monday, August 29, 2016

በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡።


 በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡። ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ሰልፍ ነበረ፡። መፈክሩም፡። 1ለወያኔ አንተዳደርም ወይም አንገዛም 2ወያኔ ሌባ ነው በማለት 3ወያኔ ከግምጃቤት ማርያም የወሰደውን ስልካችንን ይመልስ በማለት 4ወልካይት የጎንደር ኔት 5ወልቃይት የአማራ ናት 6ወያኔ በንፁሐን ዜጎች ላይ የሚያደርገውን ግድያ እና አፋና ይኩም 7የአዮን መሬት 25 አመት በአላሙዲ ስም ነግዶባታል ተንግዲ ግን የአዮን ህዝብ አፈናቅሎ ላባረሬቸው ይመልስ፡። በማለት አሰምተዋል የወያኔ ምክር ቤት በደንጋይ ተወግሯል። ወደ ፓሊስ ታቢያዎች ህዝቡ ደንጋይን ወርውረዋል ህዝቡ በግምጃቤት ማርያም አደባባይ ላይ ከመሀል ኮከብ ወይም አርማ የሌለውን ሰንደቅ አላማ ሰክለዋል ፡። By Minilik Salsawi

No comments:

Post a Comment