Wednesday, December 7, 2016

የትግሬ ወያኔን አረመኔያዊ አገዛዝ ማጋለጥ ዛሬ ወህኒ ያስወረውራል



የዘረኛውን የትግሬ ወያኔን አረመኔያዊ አገዛዝ ማጋለጥ ዛሬ ወህኒ ያስወረውራል ፡ያስገድላል ፧ ነገ ግን የታሪክ ኩራት ነው። ታዳጊ ህፃናት በወላጆቻቸው ላይ የሚፈፀመውን በደል እየተመለከቱ ቂም ቋጥረው በቀል አርግዘው ያድጋሉ፧ እነሱም እንደ ወላጆቻቸው ዘረኞችን ይታገላሉ እና የነፃነት ትግሉ አይቆምም ትግሉ እስከ ነፃነት ድረስ ይቀጥላል። ነፍሰ ገዳይ የህወሀት ወንጀለኞችና ተባባሪዎቻቸው የህዝባዊው ፍርድ ሠይፍ ይበላቸዋል። ዜጎች ላለፉት ሃያ አምስት አመታት ኢትዮጵያን እያሉ ብዙዎች የህይወት ጭምር መስዋእትነት እየከፈሉ ነው። ጥቂቶች ደግሞ ትግል ሳይሆን ልፊያ ይዘዋል፡ በጎሠኝነት ፓለቲካ ተለክፈው ለሆዳቸው አድረዋል፡ ወገኖቻቸውን ለፋሽኸስት ወያኔ አሳልፈው እየሰጡ ነው። እነዚህ ደግሞ ፡ ከነፃነት ማግስት ጀምሮ እነሱም ልጆቻቸውም የልጅ ልጆቻቸውም አንገታቸውን እየደፉ ይኖራሉ የባንዳ ልጆች ይባላሉ። አዎ የባንዳ ልጆች።
ኢትዮጵያ ግን በነፃነት ለዘልአለም ትኖራለች ።።

No comments:

Post a Comment