Sunday, August 7, 2016

የ እስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ዜጎቹ ወደ ኢትዮጵያ ከሚያደርጉት ጉዞ እንዲቆጠቡ አስጠነቀቀ


ሰሞኑን በጎንደር በነበረው ግጭት ሰዎች በመሞታቸውና እንዲሁም በቀጣይ ተከታታይ ቀናት ሰላማዊ ሰልፎች ይካሄዳሉ የሚል መረጃዎች እየወጡ ስለሆነ ማንኛውም የ እስራኤል ዜጋ ወደ ቦታው በተለይም ሰላማዊ ሰልፎች ወደ ሚካሂድበት አካባቢ እንዳይቀርብ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር አስጠንቅቋል
በተጨማሪም በኢትዮጵያና ኤርትራ እንዲሁም ኢትዮጵያና ሱዳን ፣ ኬኒያ – ኢትዮጵያ ፣ደቡብ ሱዳን በሚያዋስኑት ደንበሮች አካባቢ 10 ኪሎ ሜትር ወደ ቦታው ማንኛውም የ እስራኤል ዜጋ እንዳይቀረብ መክረዋል። ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎችና ስፍራዎች አካባቢ ማንኛውም እስራኤላዊ ዜጋ ቢገኝ በራሱ ሃላፊነት እንደሆነ የ እስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚንስተር አስጠንቅቋል።

No comments:

Post a Comment