Wednesday, June 15, 2016

የወያኔ ኣገዛዝ ካድሬዎች በጅማ ዞን አማራው ላይ ጥቃት ከፈቱ።



የወያኔ ኣገዛዝ ካድሬዎች በጅማ ዞን አማራው ላይ ጥቃት ከፈቱ።

በጂማ ዞን በሶከሩ ወረዳ የሚኖሩ አማሮች ላይ ሕወሓት መራሽ የሆነ ጥቃት ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተፈጸመ አንደሆነ ከኣከባቢው የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል።
የአማሮችን ቤት በማቃጠል እና በገጀራ በመጉዳት የተጀመረው ጥቃት በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የኪዳን ጸሎት ላይ የነበሩ አማሮች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ዘረኛው መንግስት እንደለመደው ጥቃቱን ሃይማኖታዊ ለማስመሰል በመፍጨርጨር ላይ ይገኛል፤ ይህ ጥቃት ሕወሓት አማራውን ሕዝብ ለማጥፋት ከሚወጥነው ስዐራ ኣንዱ ኣካል መሆኑ ታውቋል።
Minilik Salsawi's photo.

No comments:

Post a Comment