Friday, June 10, 2016

ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ።

 



ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። #MinilikSalsawi
በን/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቀርሳና ኮንቶማ 30 ሽ ህዝብ የምኖርበት ሰፋር ለማፍርስ ያቀዱትን የቀበሌውን እቅድ ለመቃውም 4 ክሎ በምገኘው በተመንግስት ፊት ለፊት የተሰበሰቡት ከ10000 በላይ ሰዎች በላይ በመሰብሰብ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ውለዋል።
በኣራት ኪሎ ቤተመንግስት ፊትለፊት ድምጻቸውን ያሰሙ የተገፉ ዝዐጎች የተሰጣቸው መልስ መድረክ እንፋጥራለን ወደ ሰፋራችሁ ህዱ ብሎ ሸኝቶዋል ህዝቡ ግን መበተን አለፋለገም ከ4 ክሎ እስከ ሳርስ በእግሩ እየሄደ ተቃውሞውን እያሰማ ነው።



No comments:

Post a Comment