Thursday, June 23, 2016

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ።


Minilik Salsawi's photo.
በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ።
J በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተማሪዎች እነ ነዋሪአኦች በጋራ ኣደባባይ ሰልፍ በመውጣት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በሕወሓት መሪነት የሚደረገው ግድያ እንዲቆም ኣጥብቆ ተይቋል።
በኣስር ሺዎች የሚቆጠር የሻሸመኔ ሕዝብ የተሳተፈበት ይህ ሰልፍ የተለያዩ መፈክሮችን ሲያሰቡ ውልዋል።
Minilik Salsawi's photo.

No comments:

Post a Comment