Saturday, June 4, 2016

በሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫ መሰረት ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው 34 ሰዎች ተገድለዋል::


ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው በተለያየ ጊዜያትና ቦታዎች በህገ-ወጥ ግድያ 34 ሰዎች ተገድለዋል፤ 93 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም፤ 3 ሰዎች ድብደባና ማሰቃየት ደርሶባቸዋል፤ 17 ሰዎች በህገ ወጥ ታስረዋል፤ 11 ሰዎች መሬታቸውንና ንብረታቸውን ተነጥቀዋል፤ 80 ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል … በሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫ መሰረት።

No comments:

Post a Comment