Tuesday, June 14, 2016

የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ

የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ፥ እሁድ በማለዳ በወያኔ የተሰነዘረበትን የጦርነት ትንኮሳ ለመመለስ፥ በጸሮና በር ድምበር ጥሶ የገባው የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት ከሰኞ ጠዋት ጀምሮ ባደረገው ብዙ ሰዓታት የጨረስ ፍልሚያ ወደ 52 የኢትዮጵያ ወታደሮች እንደተገደለና፥ኩዱ ሓይዋ የጦር ሰፈር ድረስ እንደገባ የኤርለጽ ላይ ነትራ ፕረስ ዘገባ 

No comments:

Post a Comment