Sunday, June 26, 2016

ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው። የወያኔን አገዛዝ ታግለን በፍጥነት እሳካላስወገድነው ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል።


 ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው። የወያኔን አገዛዝ ታግለን በፍጥነት እሳካላስወገድነው ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል። 
” .. አምስት ሚሊዮን ብር ኣልጨረስም:: ” የኤርፖርቶች ድርጅት መሃንዲሶች
 በደንቢዶሎ ኣየር ማረፊያ ስም የተፈጸመው ዘረፋና ማታለል የወሬ ናዳው የትየሌለ ነው። ወያኔ ቁጥር በቆለለ ሰዓት እና ግፍ በሰራ ቁጥር የሱን ስራ እየተቀበል እናራግባለን።ይህ ደግሞ ለወያኔ የኣንድ ሰሞን ኣጀንዳ ፈጥሮ ጊዜ መግዣ ያደርገዋል፤ የሚያስፈልገን ነገር ኣንድ እና ኣንድ ነው ተባብሮ ስርዓቱን ማስወገድ ብቻ። አደግመዋለሁ የወያኔ ስርዓት እስካልተወገደ ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል።ወያኔን ተባብረን እናስወግድ !!!!
ሰኔ ስድስት ሲጠናቀቅ ኣርባሁለት ሚሊዮን የነበረው በኣስራሁለተኛ ቀኑ ሲመርቅ ሰባሶስት ሚሊዮን የደረሰበት ምክንያቱ የሚያብራራው ኣልተገኘም። የኤርፖርቶች ድርጅት ሰራተኞች አምስት ሚሊዮን ብር ኣልጨረስም የሚል መረጃ እየተነፈሱ ነው፤ ከተጠናቀቀ በኋላ ሲመረቅ ወጪ ሆነ በተባለው መካከል የሰላሳ አንድ ሚሊዮን ብር ለውጥ ኣለ ምናልባት ኤርፖርቱን ሊመርቁ የመጡ ባለስልጣኖች የመመረቂያ ጉርሻ ተሰጥቷቸው ይሆን 
Minilik Salsawi's photo.

No comments:

Post a Comment