በስደት የሚገኜው የኢትዮጵያ ሲኖድስ በካሊፎርኒያ ግዛት አዲስ ሊቃነ ጳጳሳትን የጵጵስና መዐረግ ሠጠ።
1ኛ. አባ ወልደ ትንሳኤ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ በርናባስ የካሊፎርኒያ ጳጳስ
2ኛ. አባ ጽጌ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት ጳጳስ
3ኛ. አባ ገብረ ሥላሴ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የአውስትራልያ ጳጳስ
4ኛ. አባ ሳሙኤል ብፁዕ – የጵጵስና መጠሪያቸው – አቡነ ናትናኤል የደቡብ አፍሪካ ጳጳስ
5ኛ. አባ ሳሙኤል – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ አብርሃም የኤድመንተን ጳጳስ
6ኛ. አባ ገብረ ስላሴ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የኦሪገን ጳጳስ

በቀጣይ 7 ቆሞሳት የተመረጡ ሲሆን
በኮሎቦስ ኦሃዮ በጥቅምት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስርአተ ሲመቱ ይፈፀማል::
Wrong midebachewin satak atleflif
ReplyDelete