Monday, December 5, 2016

ከዝንብ ማር አንጠብቅም!!


ከዝንብ ማር አንጠብቅም!!
**********************
የህወሐት አመራር ከበርሀ ጀምሮ በተለይም ከ 1993 በታሪካዊ አመጣጡ በዘመድ አዝማድ ፣ በጋብቻ ፣ በጓደኝነት ፣ በአውራጃና አካባቢያውነት ፣በጥቅማ ጥቅም፣ በመተሳሰሩና ለአስርት አመታት እንደባህል ይዞትም ስለመጣ ይታደሳል ማለት ዘበት ነው።
እስከ ቀበሌ ያለው መዋቅሩ የዘረጋው በዘመዳዝማድና በጥቅም የተሳሰረና የተባላሸ ስርአት በመሆኑ ፣ አሁን በሽምሽር ሽፋን ወደ ክልሉ ካቢኔ የሚመጡም ከዛ ነባር አማራር ባህልና ልምድ ያልተላቀቁ ስለሆኑ ለዚሁ ክልል መሰረታዊ ለውጥ ያመጣሉ ተብሎ እንኳ አይታሰብም ህልም ነው።
እነዚህ ሰዎች የአመራሩ ጥገናዊ ለውጥም አያመጡም!!
ለምን ለሚለው ጥያቄ ለውጥ ሊመጣ ከሆነ ህወሐት ኢህአደግ የፖለቲካ አስተሳሰብ ፣የፖሊሲ ለውጥ ከመሰረቱ ማምጣት አለበት በተጨማሪም የዲሞክራስና የሰብአዊ መብቶች ካልተከበሩ ለውጥ ሊመጣ አይችልም ።
የህወሐት አመራር ወደ የካቤኒ ሽም ሽር ለመምጣት “ማንን እናምጣ ለሚለውና ወስጣዊ ብልሽታችን እንፈተሽ” በማለት ከመስከረም እስከአሁን ለ6 ጊዜ የማእከላይ ኮምቴ ስብሰባ ተደርገዋል ግን ምንም ለውጥ የለም በትግራይና በአዲስ አበባ ያሉ ሁለቱ አንጃዎች መካከለኛና ከፍተኛ አመራር ዓመት ሙሉ በስብሰባ ሲናጡ ከርመዋል አመት ሙሉ የፈጀው ስብሰባ ተጨካክነው ሊገላለጡ አልቻሉም ምክንያቱም ግልፅ ነው?? ።
በመሆኑ አሁን ወደ የመዋቅራቸው ሹምሽር የመጡ በትግራይ ህዝብ እጅጉን ስለተተፉና ተገደው እየመረራቸው የሚመጡበት ያሉ ሁኔታ ቢሆንም አሁንም በጭራሽ ከዝምብ ማር አንጠብቅም።
ዶ/ር ገብረእግዚአብሔር ለ ምስ ስብሓት ደቂ ክልተ አሕዋት እንትኾኑ ዶ/ር ሳራ ጓሎም ለ ሰበይቲ ዶ/ር ህንደያ መቀለ ዩንቨርስቲ
1.አባይ ፀሀየ-ፈትለ ወርቅ(ሞንጀሪኞ)
2.ዶ.ር ተወልደ ዓጋመ(ማልት ነበር)-ሮማን ገብረስላሴ
3.ጌታቸው አሰፋ-ዳንኤል አሰፋ
4.አባይ ወልዱ-ትርፉ ኪዳነ ማርያም…….ኡፍፍፍፍፍፍፍ etc

የሽምሽሩ ወጤት አሁንም ባዶና ባዶ ነው!!! (A.G and Me)

No comments:

Post a Comment