Monday, January 2, 2017

ወያኔ በሃገር ቤት ያሰለጠናቸውን የማህበራዊ ድረገጽ ሰራዊት ኣባላትን ለሙከራ ስራ ከዛሬ ጀምሮ ይለቃቸዋል።


ሰበር ዜና
አስቸኳይ
ኢትዮጵያን ዲጄ Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባገኘችው መረጃ መሰረት ወያኔ በሃገር ቤት ያሰለጠናቸውን የማህበራዊ ድረገጽ ሰራዊት ኣባላትን ለሙከራ ስራ ከዛሬ ጀምሮ ይለቃቸዋል። በዚህም መሰረት የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችን የማህበራዊ ድረገጽ ኣክቲቭስቶችንና የለውጥ ሃይል የሆኑ ታጋዮች ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ ይጀመራል። በዚህ ዘመቻ ላይ በግንባር ቀደምትነት የሚሳተፉት ከዚህ ቀደም ይሁን ራሳቸውን በተቃዋሚ ወገን ያሰለፉ በመምሰል ሲዳክሩ የነበሩ ግለሰቦች ሲሆኑ ወገንን እርዱ በሚል ሰበብ ዲያስፖራውን ሲታከኩ የነበሩ ግለሰቦች የሆኑ ኣፍቃሪ ንዋይ የተጠናወታቸው በሙከራ ዘመቻው ይሳተፋሉ። ዋና የሙከራ ዘመቻው የሚሆነው የለውጥ ሃይሉን ወያኔ በማለት ለመከፋፈል የታቀደ መሆኑ ታውቋል። ስለዚህ እያንዳንዳችን በንቃት ይህን የወያኔ ሰራዊት ዘመቻ ልናከሽፍ ይገባል።

No comments:

Post a Comment