Wednesday, January 4, 2017

ባህርዳር ከባለቤቱ እና ከልጁ ፊት አንድ ሰው በኮማንድ ፖስቱ ተገደለ


ባህርዳር ከባለቤቱ እና ከልጁ ፊት አንድ ሰው በኮማንድ ፖስቱ ተገደለ .ትላንት ታህሳስ 24 2009 ማታ አራት ሰአት ባ/ዳር ከተማ ቀበሌ 17 (በላይ ዘለቀ ክፍለከተማ)ላይ የአህመድ ወሎ ዘይት ቤት ባለቤት ልጅ የሆነው እስማኤል ከቤቱ አንኳኩተው ኮማንድ ፓስት ነን ብለው አስከፍተው ከልጆቹና ከባለቤቱ ፊት በማንአለብኝነት ገድለውት ሄደዋል።

No comments:

Post a Comment