Wednesday, January 18, 2017

የኢትዮ ቴሌኮምና የንግድ ባንክ ኃላፊዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታሰሩ

የኢትዮ ቴሌኮምና የንግድ ባንክ ኃላፊዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታሰሩ


በኢትዮ ቴሌኮም ሶርሲንግና ፋሲሊቲ ዲቪዥን ኃላፊና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ኃላፊ፣ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታሰሩ፡፡
በኢትዮ ቴሌኮም በተጠቀሰው ኃላፊነት ይሠሩ የነበሩት አቶ አብርሃም ጓዴ ወርቁ የተጠረጠሩት፣ ከከረዩ ቱር ኤንድ ትራቭል ሥራ አስኪያጅ ጋር በመመሳጠር፣ ተቋሙ ከገባበት ውልና ስምምነት ውጪ

No comments:

Post a Comment