የኣይኑ ከለር ያላማረ ከድርድሩ በሻይ ሰዓት ይባረራል።እንዲህ ነው ድርድር መርህ ኣልባ የፖለቲካ ፉገራ።ድርድር ፣ እርቀ-ሰላም፣ ስምምነት ፣ ውይይት ፣ፍቅር፣ አንድነት ማንም የሚጠላ የለም።
ወያኔ ከተወሰኑ የፖለቲካ እስረኞች ጋር በገደብ መደራደር ጀምሯል።በሌላ በኩል ደግሞ ተቃዋሚ ነን ከሚሉ ግለሰቦች ጋር መደራደር ጀምሯል።የታሰሩ ከፍተኛ የተቃዋሚ ድርጅት አመራሮችና ኣባላቶች እንዲሁም ንጹሃን ዜጎች ሳይፈቱ ለድርድር ተቀመጥን የሚሉ ተቃዋሚ ነን ባዮች ሞራላቸው ምን ያህል የወረደ መሆኑን ያሳያል።
እንግዲህ ውጤቱ ትርፉ ድካም ነው። ለውጥ ለማምጣት በተደረጉ በሕዝባዊ ንቅናቄዎች ወቅት ተቃዋሚ ነን ባዮች ኣንዳችም ያበረከቱት አስታውጾ የለም። በእስር ቤት ከፖለቲካ እስረኞች ጋር በገደብ ከእስር ውጪ ደግሞ ተቃዋሚ ነን ከሚሉ ጋር በጭብጨባ የሚደረግ ወያኔ መራሽ ድርድር ትርፉ ድካም ብቻ ነው። ድርድር ፣ እርቀ-ሰላም፣ ስምምነት ፣ ውይይት ፣ፍቅር፣ አንድነት ማንም የሚጠላ የለም።
ወያኔ ጋር ሲደርሱ እነዚህ ሁሉ ለሕዝብ ጥቅም ሳይሆን ለበቀልና ለክፋት ለጊዜ መግዣና ለማጭበርበርያ ስለሚውሉ ነው በድርድሩ ላይ ተቃውሞ እያሰማን ያለነው። ካለፉት ሃያ አምስት አመታት በቂ ልምድ ቀስመናል። አራትና አምስት ሰዎች ይፈቱና ከዛ ወያኔ ራሱን በፕሮፓጋንዳ ይከምረዋል። መፈታት ካለባቸው የፖለቲከ እስረኞች በሙሉ መሆን አለባቸው። የኣይኑ ከለር ያላማረ ከድርድሩ በሻይ ሰዓት ይባረራል።እንዲህ ነው ድርድር መርህ ኣልባ የፖለቲካ ፉገራ። #MinilikSalsawi

No comments:
Post a Comment