Wednesday, January 18, 2017

በበርሃሌ በ331 ሚሊዮን ብር የጨው ፋብሪካ ሊገነባ ነው

   


ደናክል ኢንዱስትሪያል የተሰኘ አገር በቀል ኩባንያ፣ በ331 ሚሊዮን ብር ወጪ የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በአፋር ብሔራዊ ክልል በርሃሌ ከተማ ለመገንባት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
ደናክል ኢንዱስትሪያልን ያቋቋመው ቲቲኬ ኢንዱስትሪያል የተባለ በገላን ኢንዱስትሪያል ዞን የዲተርጀንት ፋብሪካ ባለቤት ነው፡፡ የደናክል ኢንዱስትሪያልና ቲቲኬ ኩባንያ ባለቤትና

No comments:

Post a Comment