Wednesday, January 18, 2017

የግብፅ መንግሥት ዜጎቹ ከኢትዮጵያ መለቀቃቸውን አወደሰ

      


ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት ለወራት አስሯቸው የነበሩትን ሦስት ግብፃውያንን ከለቀቀ በኋላ፣ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዕርምጃውን የሁለቱ አገሮች ግንኙነት ስኬት ነው በማለት አወደሱ፡፡
ከወራት በፊት በኢትዮጵያ ሁከት በተከሰተበት ወቅት ሦስቱ ግብፃውያን በፀጥታ ኃይሎች መታሰራቸውን፣ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ

No comments:

Post a Comment