Thursday, September 1, 2016

አብረሃ ደስታ አዲሱ እና ብልሃተኛው በረከት ስምዖን

አብረሃ ደስታ አዲሱ እና ብልሃተኛው በረከት ስምዖን
አብረሃ ደስታ የህወሓት የቁርጥ ቀን ልጅ መሆኑን እያስመሰከረ ነው ። ለምን አያስመሰክር ፥ በትግራይ ከየቦታው ተመርጠው በልዩ እገዛ እና እንክብካቤ ከተማሩት የትግራይ ተጋሩ «ምርጥ ድብቅ ዘረኛ » ልጆች አንዱ ነው ። አሁንም የሚለው ከሱ የሚጠበቅ ነው ። ምንም አዲስ ነገር የለውም ። ለምሳሌ ይህንን ብሏል
«ድንቁርና ነው!
ደርግ የሐውዜንን ገበያተኞ ሲጨፈጭፍ አማራ ነው
የገደላቹ ብሎ መስበክ ድንቁርና ነው። ኢህአዴግ
የጎንደርን ህዝብ ሲጨፈጭፍ ትግሬ ነው የገደላቹ ብሎ
መስበክ ድንቁርና ነው። ምንሊክ የኦሮሞን ህዝብ ሲያርድ
ያረዳቹ አማራ ነው ብሎ መስበክ ድንቁርና ነው። ህዝብና
አገዛዝን አለመለየት ድንቁርና ነው። It is so!!!»
በዚህ ፅሁፉ ውስጥ
1ኛ የሃውዜንን ጭፍጨፋ ደርግ አድርጎታል ይላል ። ይህንን አንክድም ! ግን ከጀርባ ይህ ጭፍጨፋ እንዲከናወናወን ማን አቀደው ? ማን ጭፍጨፋውን ካሜራ ገጥሞ ይቀዳ ነበር ? እና ወዘተ ሊነግረን አይፈልግም! ምክንያቱም አብርሃ ደስታ ገብረመድህን አርአያን አይደለምና !
2ኛ ኢሃዲግ የጎንደርን ህዝብ ሲጨፈጭፍ ይላል ። ኢሃዲግ ከሚባለው ስብስብ ውስጥ አሁን በኢሃዲግ እየሞተ ያለውን ኦሮሞውን ፥ አማራውን ፥ ጋምቤላውን ፥ ሱማሌውን ( ኦጋዴንን ጨምሮ ) ፥ እና አፋሩን ስናወጣ ማን ቀረ? የሚቀረው ትግሬ ነው ! ሰው ትግሬ ገደለን የሚለው ኢሃዲግ ከሚባሉት ስብስብ ውስጥ ያልተጎዳው ብቻ ሳይሆን የግድያ ትዕዛዙን ከሚያስተላልፉት የጦር ጀነራሎች ውስጥ 99 % ትግሬዎች በመሆናቸው ነው ። ይህ ልክ አይደለም ? ምነው ስለ ኢሃዲግ ስታወራ ፥ ስለፈጠመው ግድያም ስታወራ ፥ ትዕዛዙን ማን እንደሰጠ የማታወራ?
በደርግ ጊዜ ይፈጠሙ የነበሩ ትእዛዞች ፥ ምክሮች እና ወዘተ ከትግራይ እነ ተስፋዬ ገ/ኪዳንን ፥ እነ ፍሰሃ ደስታን ያይዘ እንደነበር ታውቅ ይሆን ? እስኪ አንድ እንደዚያ አይነት ስልጣን ያለው አማራ ወይም ኦሮሞ ጥቀስልኝ ? ጥራልኝ !
3ኛ «ሚኒሊክ የኦሮሞን ህዝብ ሲያርድ » ። ይህች ሆን ብሎ የከተታ መሰሪ ሃረጉ ነች ። በዚህች ሀረጉ እሰጣ እገባ ውስጥ ገብተን ፥ ሚኒሊክ አልገደለም ገድሏል ብለን እንድንነታረክ አስቦ ነው ። ወዳጄ ስላልነበርንበት ሳይሆን እየኖርን ስላየነው የትግሬ ገዳይ ነው የምናወራልህ ። ወደ ኋላ ሄጂ ስለ ሚኒልክ መግደል እና አለመግደል በመነታረክ ፥ ዛሬ በወያኔ ትግሬ እየታረዱ ያሉ ኦሮሞ ወንድሞቼን መከራ ላረዝም አልፈልግም ! በምናየው ፥ በምንረዳው እና በሆነው ነገር ሁሉ ነባራዊ ሁኔታውን ስንገልጥ ፥ አሁንም ትግሬ የወያኔ ህብለ ሰረሰር ነው! ወያኔ ደሞ አማራውን ገደይ ነው ! ኦሮሞውን ገዳይ ነው ! ሱማሌውን ገዳይ ነው ! ጋምቤላውን ገደይ ነው ! ገዳዮች ናችሁ !
ኄኖክ የሺጥላ

No comments:

Post a Comment