Wednesday, September 21, 2016

መልዕክት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ የኦሮሚያ የአማራ ተማሪዎች በሙሉ


አሁን የተጀመረውን የአማራ እና የኦሮሞ ህዝባዊ እምቢተኝነት ወደ እርስበርስ ፍጅት ለመቀየር ህወሃት እኔ በምሰራበት መስሪያ ቤት በኩል ብዙ እየተሰራ ነው። ለዚህም ሴራ ያመች ዘንድ ኦሮምኛ የሚችሉ ትግሬዎችን በፍርድ ቤት ስማቸውን ወደ “ቶሎሳ እና ፈይሳ”፤ አማራ ክልል ያደጉትን ትግሬዎች ስም ደግሞ ወደ “አስጨናቂ፣ በላይ” በማስቀየር እና ወዳጅነት በመመስረት ኦሮሞ መስለው አማራን በመዝለፍ፣ በመተንኮስ ብሎም በመደብደብ እንዲሁም አማራ መስለው ኦሮሞን በማዋረድ በመተንኮስ እና በመደብደብ ወደ እርስበርስ ፍጅት በመለወጥ የለመደባቸውን ሰይጣናዊ ስራ ለመስራት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል። በዩኒቨርሲቲወች የሚፈጠረውን ግርግር እነሱ ያሰቡትን ወደ ክልሎች በማስፉት ሁለቱን ታላላቅ ህዝቦች ለማፋጀት ብዙ እየሰሩ ነው፣ ለዚህ ሰይጣናዊ ተልዕኮ የተመረጡ የትግራይ ልጆች አሁን በሽሬ ከተማ ስልጠና ላይ ናቸው። እናም ይህንን ሰይጣናዊ ተግባር ለማክሸፍ ሁሉም ሰው እንዲተጋ መልዕክቱን ለመዳጆቻች አጋ ሩ::

No comments:

Post a Comment