Tuesday, September 20, 2016

ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል።


ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። 
በጎንደር ዩንቨርስቲ የተጀመረው ስብሰባን ቦይኮት የማድረግ እንቅስቃሴ ቀጥሎ ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል።በወታደሮች አስከብባች ሁን ደብረ ብርሃን ሰላም ናት ትላላቹህ መጀመሪያ ጦሩን ከክልሉ ኣስወጡና ወደ ድንበር ውሰዱት ከዛ ኑና ሰብስቡን ያሉት ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የኦሮሚያ የኣማራ እና የኮንሶ ጉዳይ በኣጣቃላይ የሃገሪቱ ጉዳይ በወያኔ ኣሰልጣኝ ነን ባዮችና በመምህራን መካከል ትልቁን ክፍተት በመፍጠር ስብሰባዎች በየኣደራሹ መበተን ጀምረዋል፥ በገርጂና በመካኒሳ የተደረጉ ስብሰባዎች ከተበተኑ በኋላ በድጋሚ የመድረክ መሪዎች(ኣሰልጣኞች) ተቀይረው ድጋሚ ተጀምረዋል።
Image may contain: outdoor

No comments:

Post a Comment