Thursday, September 22, 2016

ዛሬ ደሴ ላይ ከምሽቱ ኣንድ ሰኣት ጀምሮ ወረቀት በመበተን ላይ ይገኛል።


ኢትዮጵያ የጥቂቶች ብቻ አይደለችም።
ዛሬ ደሴ ላይ ከምሽቱ ኣንድ ሰኣት ጀምሮ ወረቀት በመበተን ላይ ይገኛል።ወረቀቶቹ የያዙት ጽሁፍ ፤ 
የናንተ ልጅ ጠግቦ
የኛ ልጅ ያለቅሳል፦
የናንተ ቤት ሲሞቅ
የኛ ቤት ይፈርሳል፦
የናንተ ልጅ ሲማር
የኛ ይሰደዳል፦
ወይ ከናንተ ወይ ከኛ
ያንዳችን ቀን ደርሷል፦
ጊዜ መድሀኒት ነው
ይሰራል ያፈርሳል፦፦፦ ኢትዮጵያ የጥቂቶች ብቻ አይደለችም።
እኛ ሁልጊዜ የተረፈ አግኝተን የሞተ አየረሳን፣
ፈሪ በምላሱ ሰላም ከሚነሳን፣
ገዳይ ብቻ ማድነቅ አይሁንብን ሱሱ፣
ሞቶ ማሸነፍን እንማር ከነሱ።
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅
ኢትዮጵያ የጥቂቶች ብቻ አይደለችም።

No comments:

Post a Comment