Wednesday, September 21, 2016

ጎንደር አራዳ ገበያን ለማቀጠል የሞከሩ ተያዙ ::


ጎንደር አራዳ ገበያን ለማቀጠል የሞከሩ ተያዙ ::
በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል ትልቁ የሆነውን የአራዳ ገበያ ሊያቃጥሉ የሞከሩ ሰዎች ዛሬ አመሻሹንበሕዝብ ትብብር እና ርብርብ በአማራ ፖሊስ መያዛቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በቁጥጥር የዋሉት ሁሉም የሕወሓት ሰዎች የሆኑ የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ተሰምቷል።
Image may contain: hat, one or more people and outdoor

No comments:

Post a Comment