Monday, September 26, 2016

የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሃል ሸገር ያዉም የገዢዎች መቀመጫ ኣራት ኪሎን እያሸበራት ነው፤


የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሃል ሸገር ያዉም የገዢዎች መቀመጫ ኣራት ኪሎን እና ስድስት ኪሎን እያሸበራት ነው፤ ቀን ላይ ወታደራዊ መኮንኖች ተሰብስበው ነበር ግን ከ ኣንድ ሰኣት ቆይታ በኋላ ጨርሰው ወጥተዋል። ፈረንጅ ኣገር እረፍት ላይ ነው የተባለውየደህንነት ሚኒስትሩ ሁለት ጊዜ ወጥቶ ገብቷል ሲበዛ ወከባ ነገሮች ናቸው ኣፍረጥርጠው ኣይናገሩ ወይ ተገዳድለው ኣይገላገሉ ጻድቃን እና ኣበበ ደከሙ እነ ጄ፨ሞላ =ኣየር ሃይል የነበሩ ኣሜሪካ ፑሽ የምታሰራቸው ለምን ይሆን ፈርዶብን ግራ ተጋብተው ግራ ኣጋቡን ……ወደ ኣራት ኪሎ ዬሚወስዱ መንገዶች ሁሉ ሰው የሚከማችባቸው የኣዲስ ኣበባ ሰፈሮች ሳይቀሩ ፍተሻው በሰውና መኪና ላይ እንደቄጠለ ነው። ወያኔ ወከባ እየፈጠረ ነው የሚሉ ካድሬዎች ፓርቲያቸውን መቀለጃ ኣድርገውታል።ግራ የገባቸው ካድሬዎች ሪችት ከሸራተን ነው የተተኮሰው ይላሉ በቤተመንግስቱ ዙሪያ ያሉ ነዋሪዎች ደግሞ ተኩሱ ቤተ መንግስቱ ውስጥ ነው ይላሉ፤ ኣሁን ኣራት ኪሎንና የፍልውሃውን ሸራተን ምን ኣገናኘው፥ ወይንስ ቤተ መንግስቱ ተክሱ ሲረጋጋ ሸራተን ሪችት ተኩሰው እንዴለመዱት ሊያስቀይሱ ነው። የዋሁ የለውጥ ሃይል ደሞ እሺ ብሎ ሊቀበል፤ እ ህ ህ ህ#MinilikSalsawi

No comments:

Post a Comment