Tuesday, September 20, 2016

የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባረሩ። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች።


የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባረሩ። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች። (Minilik Salsawi)
ራሳቸውን ከስልጣን ኣሰናብተዋል በሚል ሕወሓታዊ ሽፋን የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባለው በምትካቸው ሌሎች መሾማቸው ተሰምቷል።
በዚህም መሰረት በምትካቸው በወያኔያዊ መተካካት ተኮር ባደረገ መጠጋጋት የተደረገ ሲሆን ለማ መገርሳ ሊቀመንበር (ዶክተር)ወርቅነህ ገበየሁ ምክትል ሆነሁ በሕወሓት ተሹመዋል። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች።
Image result for muktar kedir and aster mamo opdo meeting

No comments:

Post a Comment