Thursday, September 22, 2016

የዐማራ ፖሊስ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈታ ተደርጓል።


የዐማራ ፖሊስ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈታ ተደርጓል፤የዐማራ ልዩ ኃይልና ሲቪል ፖሊስ ትጥቅ ሙሉ በሙሉ ፈተዋል ተብሏል፡፡ ትጥቅ በፈቱት የዐማራ ፖሊሶች ፈንታ በሕወሓት ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ቴዎድሮስ ሐጎስ ቀጥተኛ ትእዛዝ የሚንቀሳቀሱ የመከላከያ ሠራዊት አባላት መሸፈኑን ሰምተናል፡፡
በተያያዘም በትግራይ ክልል አጎራባች አካባቢዎች በጥንቃቄ በትግሬነት መስፈርት ተመልምለው ወደ ዐማራ ፖሊስነት በገቡ እና በዐማራ ተወላጅ ፖሊሶች መካከል ከፍተኛ ውጥረት መኖሩን ለማወቅ ችለናል፡፡ በዚህም የብአዴን ባለሥልጣናት ከፍተኛ ጭንቀት ላይ ናቸው ተብሏል፡

No comments:

Post a Comment