Thursday, September 22, 2016

ጎንደር የገቢዎች ቢሮ ላይ ፈንጂ ሲያጠምድ የነበረ የሕወሓት ሰላይ ተያዘ።


ጎንደር የገቢዎች ቢሮ ላይ ፈንጂ ሲያጠምድ የነበረ የሕወሓት ሰላይ ተያዘ።በጎንደር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ
የገቢዎችን ቢሮ በፈንጅ ለማጋየት ሞባይል ሲጠምድ ተይዛል፡፡ መጀመሪያ 5:00 ሰዐት ላይ ተያዘች፡፡ ከዛ 10:00 ሰአት ላይ ደግሞ ሴቷ ልታቃጥል የነበረውን የጎንደር ገቢዎች ቢሮ ስላልተሳካ ሁለተኛው ግለሰብ ፈንጅ እና የመጥመጃ ቦምብ ሲያጠምድ ተይዛል፡፡ በተመሳሳይ ቦታ በአንድ ቀን ሁለት ጊዜ በሁለት የተለያዮ ሙከራዎች ሁለት ግለሰቦች መያዛቸው የጎንደርን ህዝብ እያነጋገረ ነው::

No comments:

Post a Comment