ሱዳን 500 አልሞ ተኳሽ ወታደሮችንና 4 የጦር ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ተገለፀ ። ቢያንስ በሁለት በረራ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካርቱም ወደ ባህርዳር የተጓጓዘው ወታደር በደባርቅና በዳባት አካባቢ በተራራማ ቦታ ሰፍሮ እንደሚገኝም ታውቋል ።ወታደሩ ሙሉ በሙሉ የአጋዚና የፌዴራል ፖሊስ ልብስ እንዲለብስ የተደረገ ሲሆን በአጋዚ እዝ ስር ሆኖ አማራን ለመግደል መቶ በመቶ ፈቃድ ተሰጥቶታል ተብሏል ። ወታደሩ በሳንጃ፣ በአብራጅራና ፣ በጎንደር አካባቢዎች የሚነሱ ህዝባዊ ማዕበሎችን የማስቆም ሙሉ ኃላፊነት የተሰጠው ሲሆን ።
በዛሬው እለት ከ60 የሚበልጡ ጠጉረ ልውጥ ጥቋቁር ወታደሮች በአምባ ጊወርጊስ ከተማ የታዩ ሲሆን ከገበሬ ታጣቂዎች ጋር ሲዋጉ መዋላቸውና ቢያንስ ሁለት የሱዳን ወታደሮች መቁሰላቸውና አንድ መገደሉ የአይን እማኞች ገልፀዋል ።
” ሼር ይደረግ “
No comments:
Post a Comment